የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የምድብ ድልድል ተለይቶ ታውቋል

ታህሳስ ወር ላይ እንደሚጀምር የሚጠበቀው የ2014 የአንደኛ ሊግ ክለቦች ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል።

በጁፒተር ሆቴል በተካሄደው የ2014 የአንደኛ ሊግ ክለቦች ውድድር በሦስት ምድብ ተከፍሎ ከታህሳስ ዘጠኝ ጀምሮ በሦስት ከተሞች ይካሄዳል። በወጣው የዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓት መሠረት

በምድብ ሀ

አንጋጫ ከተማ
ዱከም ከተማ
ቦዲቲ ከተማ
ድሬደዋ ፖሊስ
አራዳ ክ/ከተማ
መቂ ከተማ
ሱማሌ ካራማራ
ምስራቅ ክ/ከተማ
ወንጂ ስኳር

ምድብ ለ

ሆለታ ከተማ
አዲስ አዲስ ፖሊስ
ሀድያ ሊሙ
ሞጆ ከተማ
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ
ሐረር ከተማ
ዱራሜ ከተማ
መከላከያ ቢ

ምድብ ሐ

ንስር ክለብ
ለገጣፎ 01
አሶሳ ከተማ
አረካ ከተማ
ጎፋ ባሬንቺ
ቦሌ ክ/ከተማ
አዲስ ከተማ ክ/ከተማ
ሮቤ ከተማ

የምድብ ሀ ወላይታ ሶዶ ከተማ፣ የምድብ ለ ቡራዩ ከተማ እንዲሁም የምድብ ሐ አሰላ ከተማ ጨዋታዎቹን እንደሚያደርጉ ታውቋል።