የሁለተኛው ዙር የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል

ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ተቋርጦ የነበረው የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ በአዳማ አበበ ቢቂላ እና ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየሞች ላይ በሚደረጉ ስድስት መርሀ-ግብሮች ይጀመራል፡፡

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ዋንጫ ላይ ተካፋይ መሆኑን ተከትሎ የሁለተኛው ዙር የሚጀመርበት ቀን ሊገፋ የተገደደው የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር ጨዋታዎች በ14ኛ ሳምንት ስድስት መርሀ-ግብር ከፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 11 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 18 ድረስ በአዳማ አበበ ቢቂላ እና በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየሞች ላይ ይከናወናል፡፡

ቅዳሜ ሰኔ 7 የሚደረገው የ14ኛ ሳምንት ጨዋታ እና ሙሉ የዙሩ የጨዋታ መርሃግብር

መከላከያ ከ ቦሌ ክፍለከተማ 3፡00 አበበ ቢቂላ ስታዲየም
ባህርዳር ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ 3፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ከ አዳማ ከተማ 8፡00 አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም
ኤሌክትሪክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 8፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሜዳ
ድሬዳዋ ከተማ ከ ከሀዋሳ ከተማ 10፡00 አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም
አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 10፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሜዳ

15ኛ ሳምንት (ሰኔ 14)

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ባህርዳር ከተማ 3፡00 አበበ ቢቂላ
ሀዋሳ ከተማ ከ አቃቂ ቃሊቲ 3፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
አዲስ አበባ ከተማ ከ ድሬዳዋ 8፡00 አበበ ቢቂላ
ቦሌ ከ ጌዲዮ ዲላ 8፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ንግድ ባንክ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 10፡00 አበበ ቢቂላ
አዳማ ከተማ ከ መከላከያ 10፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ

16ኛ ሳምንት (ሰኔ 17)

ጌዲኦ ዲላ ከ አዳማ ከተማ 3፡00 አበበ ቢቂላ
ባህርዳር ከተማ ከ ንግድ ባንክ 3፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አርባምንጭ ከተማ 8፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
አቃቂ ቃሊቲ ከ አዲስ አበባ ከተማ 8፡00 አበበ ቢቂላ
መከላከያ ከ ሀዋሳ ከተማ 10፡00 አበበ ቢቂላ
ድሬዳዋ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 10፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ

17ኛ ሳምንት (ሰኔ 20)

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አቃቂ ቃሊቲ 3፡00 አበበ ቢቂላ
አዲስ አበባ ከ መከላከያ 3፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ንግድ ባንክ ከ ድሬዳዋ 8፡00 አበበ ቢቂላ
ሀዋሳ ከተማ ከ ጌዲኦ ዲላ 8፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
አርባምንጭ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ 10፡00 አበበ ቢቂላ
አዳማ ከተማ ከ ቦሌ 10፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ

18ኛ ሳምንት (ሰኔ 23)

ቦሌ ከ ሀዋሳ ከተማ 3፡00 አበበ ቢቂላ
አቃቂ ቃሊቲ ከ ንግድ ባንክ 3፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 8፡00 አበበ ቢቂላ
ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 8፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ጌዲኦ ዲላ ከ አዲስ አበባ ከተማ 10፡00 አበበ ቢቂላ
ድሬዳዋ ከ አርባምንጭ ከተማ 10፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ

19ኛ ሳምንት (ሰኔ 26)

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ድሬዳዋ ከተማ 3፡00 አበበ ቢቂላ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጌዲኦ ዲላ 3፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
አርባምንጭ ከተማ ከ አቃቂ ቃሊቲ 8፡00 አበበ ቢቂላ
አዲስ አበባ ከተማ ከ ቦሌ 8፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ንግድ ባንክ ከ መከላከያ 10፡00 አበበ ቢቂላ
ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ 10፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ

20ኛ ሳምንት (ሰኔ 29)

ጌዲኦ ዲላ ከ ንግድ ባንክ 3፡00 አበበ ቢቂላ
ድሬዳዋ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ 3፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ቦሌ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 8፡00 አበበ ቢቂላ
አቃቂ ቃሊቲ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 8፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
አዳማ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ 10፡00 አበበ ቢቂላ
መከላከያ ከ አርባምንጭ ከተማ 10፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ

21ኛ ሳምንት (ሐምሌ 2)

ባህርዳር ከተማ ከ አቃቂ ቃሊቲ 3፡00 አበበ ቢቂላ
አዲስ አበባ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ 3፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
አርባምንጭ ከተማ ከ ጌዲኦ ዲላ 8፡00 አበበ ቢቂላ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ 8፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ መከላከያ 10፡00 አበበ ቢቂላ
ንግድ ባንክ ከ ቦሌ 10፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ

22ኛው ሳምንት (ሐምሌ 5)

አዳማ ከተማ ከ ንግድ ባንክ 3፡00 አበበ ቢቂላ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ጌዲኦ ዲላ 3፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
አርባምንጭ ከተማ ከ ቦሌ 8፡00 አበበ ቢቂላ
መከላከያ ከ ባህርዳር ከተማ 8፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 10፡00 አበበ ቢቂላ
አቃቂ ቃሊቲ ከ ድሬዳዋ 10፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ

23ኛ ሳምንት (ሐምሌ 8)

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ቦሌ 3፡00 አበበ ቢቂላ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዲስ አበባ ከተማ 3፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ድሬዳዋ ከተማ ከ መከላከያ 8፡00 አበበ ቢቂላ
ንግድ ባንክ ከ ሀዋሳ ከተማ 8፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ባህርዳር ከተማ ከ ጌዲኦ ዲላ 10፡00 አበበ ቢቂላ
አርባምንጭ ከተማ ከ አዳማ ከተማ 10፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ

24ኛ ሳምንት (ሐምሌ 11)

ሀዋሳ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ 3፡00 አበበ ቢቂላ
ጌዲኦ ዲላ ከ ድሬዳዋ ከተማ 3፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
አዳማ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 8፡00 አበበ ቢቂላ
ቦሌ ከ ባህርዳር ከተማ 8፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
አዲስ አበባ ከተማ ከ ንግድ ባንክ 10፡00 አበበ ቢቂላ
መከላከያ ከ አቃቂ ቃሊቲ 10፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ

25ኛ ሳምንት (ሐምሌ 14)

ድሬዳዋ ከ ቦሌ 3፡00 አበበ ቢቂላ
አርባምንጭ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ 3፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
አቃቂ ቃሊቲ ከ ጌዲኦ ዲላ 8፡00 አበበ ቢቂላ
ንግድ ባንክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 8፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ
ባህርዳር ከተማ ከ አዳማ ከተማ 10፡00 አበበ ቢቂላ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሀዋሳ ከተማ 10፡00 ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ

26ኛ ሳምንት (ሜዳ እና ሰዓት አልተገለፀም)

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባምንጭ
አዲስ አበባ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ሀዋሳ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ
አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ቦሌ ከ አቃቂ ቃሊቲ
ጌዲኦ ዲላ ከ መከላከያ