አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ጥሪ አድርገዋል

ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ለ31 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረጓል።

ኮሎምቢያ ላይ ለሚከናወነው የሴቶች ከ20 ዓመት የዓለም ዋንጫ የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሞሮኮ አቻው ጋር ይጫወታል። ለዚህም ጨዋታ አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለ31 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይፋ ባደረገው መሰረት ታህሳስ 07 ከ07:00 ጀምሮ ጁፒተር ሆቴል በመገኘት ለዝግጅ ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ የቀረበላቸው ተጫዋቾች ከታች በዝርዝር ቀርበዋል።

ግብ ጠባቂዎች

አበባ አጅሶ (አዲስ አበባ ከተማ)
ገነት ኤርሚያስ (አርባምንጭ ከተማ)
ከምባቴ ከተሌ (ሀምበርቾ)
ስመኝ ፍቃዱ (ልደታ)

ተከላካዮች

ሰናይት ሸጎ (አዳማ ከተማ)
ቤተልሔም በቀለ (መቻል)
መሠረት ማሞ (አዲስ አበባ ከተማ)
ድርሻዬ መንዛ (ኢት/ንግድ ባንክ)
ባዩሽ ኪምባ (ሲዳማ ቡና)
ፀሐይነሽ ጁላ (ሀዋሳ ከተማ)
ባንቺአየሁ ተስፋዬ (አርባምንጭ ከተማ)
ካምላክነሽ ሀንቆ (አርባምንጭ ከተማ)

አማካዮች

ንቦኝ የን (ኢት/ንግድ ባንክ)
ቻይና ግዛቸው (አዲስ አበባ ከተማ)
መሳይ ተመስገን (ኢት/ንግድ ባንክ)
ብርሃን ኃይለሥላሴ (ሀምበርቾ)
ቤተልሔም ግዛቸው (መቻል)
መዓድን ሳህሉ (ሀዋሳ ከተማ)
እፀገነት ግርማ (ሀዋሳ ከተማ)
ቤተልሔም መንተሎ (አዲስ አበባ ከተማ)
አርያት ኦዶንግ (ኢት/ንግድ ባንክ)
ዓለሚቱ ድሪባ (ልደታ)

አጥቂዎች

እሙሽ ዳንኤል (ሀዋሳ ከተማ)
ንግስት በቀለ (መቻል)
ትንቢት ሳሙኤል (ኢት/ንግድ ባንክ)
ህድአት ካሱ (ልደታ)
ማህሌት ምትኩ (ሲዳማ ቡና)
ቤዛዊት ንጉሤ (ሲዳማ ቡና)
ትዕግስት ወርቁ (ቦሌ)
ሰርካለም ባሳ (አርባምንጭ ከተማ)
ፀጋነሽ ወራና (ኢትዮ ኤሌክትሪክ)