በኮረና ወረርሺኝ ምክንያት ባጋጠመው የፋይናስ ቀውስ ለተጫዋቾች የደሞዝ ክፍያን በምን መልኩ መፈፀም አለብን በሚል ኢትዮጵያ ቡና…
ዳንኤል መስፍን
የተጫዋቾች ማኀበር ቅሬታ እና ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ምላሽ
ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው በቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ ” እግርኳስ ተጫዋቾች ከሀገሪቱ ህዝብ ነጥለን ልናያቸው አንችልም መንግስት ከሌለው…
“ተስፋዬ ኡርጌቾ እና የግንቦት ወር ግጥጥሞሽ” ትውስታ በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)
በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የቀድሞ ድንቅ ተጫዋች ተስፋዬ ኡርጌቾ ዛሬ በትውልድ ከተማው ወንጂ ኪዳነ ምህርት…
ተስፋዬ ኡርጌቾ ማነው? (በታሪኬ ቀጭኔ)
በዛሬው ዕለት ሕልፈተ ሕይወቱ የተሰማው ተስፋዬ ኡርጌቾ የእግርኳስ ሕይወትን አንጋፋው ጋዜጠኛ ታሪኬ ቀጭኔ በዚህ መልኩ አሰናድቶታል።…
“በአሰልጣኝነት ዘመኔ ተስፋዬ ኡርጌቾን የሚያህል ተጫዋች አላየሁም” አሰልጣኝ አሥራት ኃይሌ
የቀድሞው ድንቅ የአማካይ ሥፍራ ተጫዋቹ ተስፋዬ ኡርጌቾ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ተከትሎ በቅዱስ ጊዮርጊስ ያሰለጠኑት አሰልጣኝ…
ስለ ሙሉዓለም ረጋሳ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች
በኢትዮጵያ እግርኳስ እስካሁን ምትክ እንዳልተገኘለት የሚነገርለት የዘጠናዎቹ ኮከብ አንጋፋው የመሐል ሜዳው ንጉስ ሙላዓለም ረጋሳ (መካኒኩ) ማነው?…
ተስፈኛው ግብጠባቂ ፋሲል ገ/ሚካኤል
ኢትዮጵያውያን ግብ ጠባቂዎች እምብዛም ዕድል በማያገኙበት ፕሪምየር ሊጋችን ላይ ወደፊት ተስፋ ከተጣለባቸው ግብ ጠባቂዎች አንዱ የሆነው…
ስለ አንዋር ሲራጅ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
በኢትዮጵያ እግርኳስ ስማቸው ጎልተው ከሚጠሩ የዘጠናዎቹ ኮከቦች አንዱ አንዋር ሲራጅ ነው። “ትንሹ” እና “ሚስማሩ” በሚሉ ቅፅሎች…
“የኢትዮዽያ እግርኳስን ታሪክ የቀየረ ወርቃማው ጎል” ትውስታ በሳላዲን ሰዒድ አንደበት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ31 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የተቀላቀለበትን ወሳኝ ጎል ያስቆጠረው ሳላዲን ሰዒድ የትውስታ…
የተጫዋቾች ማኅበር ለስድስት የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ምስጋና አቀረበ
አስቀድሞም የፋይናስ ቀውስ እንዳለባቸው ቢገመትም የኮሮና ቫይረስ ችግር ተጨምሮበት ስድስት የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ለተጫዋቾች ደሞዝ በመክፈላቸው…