አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የፕሪምየር ሊግ ቡድን ለመያዝ ተቃርበዋል። ባሳለፍነው የውድድር አጋማሽ ላይ ሀዲያ ሆሳዕናን ተረክበው በኮሮና…
ዳንኤል መስፍን
ጥቂት ነጥቦች በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ዙርያ
በ14 ክለቦች መካከል በሁለት ምድብ ተከፍሎ የሚደረገው የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ከጥር 30 ጀምሮ በአዳማ…
የአሰልጣኝ ፍስሐ ጥዑመልሳን እና ድሬዳዋ ሊለያዩ ?
በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዘመን ከሚሰጡት አስተያየት ጋር ተያይዞ መነጋገሪያ ርዕስ የሆኑት አሰልጣኝ ፍስሐ ጥዑመልሳን…
ወላይታ ድቻ የአምበሉን ውል አራዘመ
በርካታ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት የደረሰው ወላይታ ድቻ የአምበሉ ደጉ ደበበን ውል አራዝሟል። በአርባምንጭ ጨርቃጨርቅ የእግርኳስ ህይወቱን…
ድሬዳዋ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን ለማዘጋጀት ያለችበት ደረጃ ተገመገመ
የሊግ ካምፓኒው ውድድሮች የሚካሄድባቸውን ከተሞች አስቀድሞ የመገምገም ተግባሩን ቀጥሎ የድሬዳዋን ቅድመ ዝግጅት እየተመለከተ ይገኛል። የቤትኪንግ በፕሪምየር…
ወላይታ ድቻ ተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የተለያዩ ተጫዋቾችን ለማስፈረም በሚያደርጉት ጥረት ቀጥለው ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም መስማማታቸው ታውቋል። ክለቡም ወደ…
የአሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ቀጣይ ማረፊያ … ?
የሁለት ጊዜ የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮኑ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በቀጣይ የሚረከቡት ቡድን በቅርቡ ይታወቃል። በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ…
የሊግ ካምፓኒው የልዑክ ቡድን ከባህር ዳር ተመልሷል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር የሚካሄድባት ሦስተኛ ከተማ የሆነችው ባህር ዳርን ሊገመግም ያመራው ቡድን ሥራውን አጠናቆ…
የወቅቱ ድንቅ ተጫዋች ልምምድ አቋርጦ ወጣ
የኢትዮጵያ ቡናው ኮከብ ልምምድ እየሰራ ባለበት ወቅት በገጠመው ጉዳት ልምምድ አቋርጦ ወጥቷል። በቀጣይ ወር ወሳኝ የአፍሪካ…

