ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንት መጠናቀቃቸውን ተከትሎ አወዳዳሪው አካል የተለያዩ የቅጣት ውሳኔዎችን አሳልፏል። …
ዳንኤል መስፍን
ኢትዮጵያውያን ዳኞች በቻን ውድድር ነገ ጨዋታ ይመራሉ
በካሜሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የቻን ውድድር ነገ የሚካሄደውን ጨዋታ ኢትዮጵያዊቷ ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በመሐል ዳኝነት…
“በኢትዮጵያ ቡና ማልያ የመጀመርያ ጎሌን ማስቆጠሬ ትልቅ ደስታ ፈጥሮብኛል” ዊልያም ሰለሞን
በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን በረታበት ጨዋታ በሁሉም ጎሎች ላይ ተሳትፎ ከነበረው እና…
የተጫዋቾች ማኅበር አስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ ጠየቀ
መቀመጫቸውን ትግራይ ክልል ባደረጉ ክለቦች ሲጫወቱ ቆይተው በአሁን ሰዓት ክለብ አልባ ሆነው በሚገኙ ተጫዋቾች ዙርያ አስቸኳይ…
በዋልያዎቹ የጅማ ዝግጅት ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ መጋቢት መጨረሻ ለሚኖረው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣራያ የጅማ የዝግጅት ቆይታ አስመልክቶ አሰልጣኞቹ ዝርዝር…
ወንድማማቾቹ በወንድማማቾች ደርቢ – ኤፍሬም አሻሞ እና ብርሐኑ አሻሞ ስለ አስገራሚ የፉክክር ስሜታቸው ይናገራሉ
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የተለያዩ በጎ ገፅታዎችን ከነግድፈቱም ቢሆን እያስመለከተን ስምንተኛው ሳምንት ላይ መድረስ ችሏል። እዚህ ቀደም…
በሊጉ እየደመቁ የሚገኙት ትንታጎቹ አጥቂዎች – መስፍን ታፈሰ እና ብሩክ በየነ
አዳዲስ ትውልዶችን ለማፍፋት የማይነጥፍ ፀጋ ባለት ሀዋሳ ሁለቱም ተወልደው አድገዋል። መስፍን ታፈሰ ከፕሮጀክት በጀመረው የእግርኳስ ህይወቱ…
የያሬድ ከበደ ወደ ወልቂጤ ዝውውር እክል አጋጥሞታል
የመቐለ 70 እንደርታው ያሬድ ከበደ የሠራተኞቹ አዲስ ፈራሚ ለመሆን ተስማምቶ የነበረ ቢሆንም ዝውውሩ እክል አጋጥሞታል። መቐለ…
“ሁሉም ተጫዋቾች ለጊዮርጊስ ሦስት ነጥብ እና ጎል ምን ያህል እንደሚያስፈልግ በሚገባ ያውቃሉ” ሳላዲን ሰዒድ
ፈረሰኞቹ ትናንት በነበረው ጨዋታ የወላይታ ድቻ የመከላከል አቅም ሰብረው ጎል ለማስቆጠር በተቸገሩበት ሰዓት ተቀይሮ በመግባት ወሳኟን…
ዳኛዋ ተዳኘች…! “በእርግጠኝነት አንድ ነጠላ ዜማ እሰራለሁ” – ብዙወርቅ ኃይሉ
በኢትዮጵያ እግርኳስ በዳኝነት ዘርፍ ያለፉትን ዓመታት እያገለገለች የምትገኘው እና በአሁኑ ወቅት በባላገሩ ምርጥ የድምፅ ተሰጥኦ ውድድር…

