በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል አቅመ ደካሞችን ለመርዳት ማኀበሩ ለስፖርት ቤተሰቡ የድጋፍ ጥሪ…
ዳንኤል መስፍን
ላልታወቀ ጊዜ የተራዘመው ፕሪምየር ሊግ የዝውውር መስኮቱ ዛሬ ይዘጋል
የ2012 የውድድር ዘመን በመጀመርያው ዙር ወቅት ከነበራቸው ድክመትምና ጥንካሬም በመነሳት በሁለተኛው ዙር የተሻለ ቡድን ይዘው ለመቅረብ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ?
የዓለም ስጋት በሆነው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተቋረጡት የኢትዮጵያ እግርኳስ ውድድሮች ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ከሰዓታት በኃላ ቁርጡ…
አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ወደ አሜሪካ አቅንቷል
በ2012 የውድድር ዘመን ኢትዮጵያ ቡናን ለማሰልጠን የተረከበው አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ወደ አሜሪካ አቅንቷል። አነጋጋሪው አሰልጣኝ ለረዥም…
የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ ተጀመረ
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያወዳድረው ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር የተሳታፊ ቁጥር ከዓምናው ከፍ አደርጎ በ14…
ፌዴሬሽኑ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝን ውል አራዝሟል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለተጨማሪ ወራት ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር የሚያቆየውን ውል ፌዴሬሽኑ አራዝሞለታል።…
ሳላዲን ሰዒድ ህክምና ተደርጎለት ከሆስፒታል ወጥቷል
ሳላዲን ሰዒድ ከጥቂት ደጋፊዎች ጋር በተፈጠረ ግብግብ እጁ ላይ ጉዳት ደርሶበት ወደ ሆስፒታል አምርቶ የነበረ ሲሆን…
ሳላዲን ሰዒድ ይቅርታ ጠየቀ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት በአዲስ አበባ ስታዲየም ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሰበታ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ ከደቂቃዎች በፊት…
ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ጀምሯል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከዚምባብዌ ጋር ለሚያደርገው የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ባልተሟላ ስብስብ…
ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ለሙከራ ወደ ሩማንያ ያቀናል
ያለፉትን ሦስት ዓመታት በኬንያ ቆይታ አድርጎ ወደ ሀገሩ የተመለሰው ኢትዮጵያዊው ተጫዋች አቤኔዘር ንጉሴ ለሙከራ ወደ ሩማንያ…

