የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ውድድር ከበርካታ ችግሮቹ ጋር ስድስተኛ ሳምንት ላይ…
ዳንኤል መስፍን
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ድሬዎች ደካማው ኤሌክትሪክን አሸንፈዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በአንደኛ ሳምንት መካሄድ ሲገባው በተስተካካይ መርሐግብር ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደው የኢትዮ…
ትኩረት የተነፈገው ብሔራዊ ቡድን…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከዚምባብዌ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ዛሬ…
የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ተቃውሞ እና የአሰልጣኙ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ
ዓምና ነሐሴ ወር መጨረሻ ላይ ወደ ፈረሰኞቹ ቤት ብቅ ያሉት አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቪጅኖቨ በደጋፊዎች እየደረሰባቸው ያለው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 መቐለ 70 እንደርታ
በአብዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም በተካሄደ የ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለዎች ከሜዳቸው ውጪ ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0…
ሪፖርት| መቐለ ከሜዳው ውጭ ወሳኝ ነጥብ ሲያሳካ ሆሳዕና የመውረድ አደጋ ተጋርጦበታል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታውን ከቅጣት መልስ በአብዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም መቐለ 70 እንደርታን…
ከጎዳና ህይወት እስከ ኢትዮጵያ ቡና
“ያሳለፍኩትን የጎዳና ህይወት ሰው ሲጠይቀኝ እንባዬ ይመጣል” እስራኤል መስፍን በኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን ሦስተኛ ግብጠባቂ ነው።…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት ውሎ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሞየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ አዳማ ከተማ፣ ሀዋሳ ከተማ፣ ኢ/ወ/ስ/አካዳሚ፣…
“ቡድኑን በአንበልነት መምራቴ እና በቡና መለያ የመጀመርያ ሐት-ትሪክ መስራቴ አስደስቶኛል” አቡበከር ናስር
አቡበከር ናስር በኢትዮጵያ ቡና መለያ የመጀመርያውን ሐት-ትሪክ ስለመስራቱ ይናገራል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ ጅማሮውን…
ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በቅርቡ ዝግጅቱን ይጀምራል
በ2020 የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ በቅድመ ማጣርያ ቡሩንዲን በድምር ውጤት 7-1 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ…

