ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት በሸራተን ሆቴል በወቅታዊ ጉዳይ በጋራ በመሆን ያዘጋጁት ጋዜጣዊ መግለጫ…
ዳንኤል መስፍን
ጅማ አባ ጅፋር ተጫዋች ማስፈረሙን ቀጥሏል
በቅርቡ ወደ ዝውውሩ የገቡት በአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው የሚመሩት ጅማ አባጅፋሮች የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቁ። ኤልያስ አህመድ…
ኢትዮጵያ ቡና ካሳደጋቸው ሦስት ወጣት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያየ
ኢትዮጵያ ቡና በዲዲዬ ጎሜስ የአሰልጣኝነት ዘመን ከተስፋ ወደ ዋናው ቡድን በማደግ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ካደረጉ ሦስት…
“ኢትዮ ኤሌክትሪክ አይፈርስም” አቶ ኢሳይያስ ደንድር
ቡድኑን ሊያፈርስ እንደሚችል ሲነገር የሰነበተው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እንደ ክለብ እንደሚቀጥል ፕሬዝዳንቱ አቶ ኢሳይያስ ደንድር ለሶከር ኢትዮጵያ…
የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች በድጋሚ ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤ አስገቡ
ውል ያላቸውና ያጠናቀቁ የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ፌዴሬሽኑ በጥብቅ የወሰነው ውሳኔ ተፈፃሚ አልሆነም በማለት በድጋሚ የአቤቱታ ደብዳቤ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጡ ነው
በፌዴሬሽኑ አሰራር ክፉኛ መማረራቸውን በተለያዩ አጋጣሚዎች እየገለፁ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ…
ጅማ አባጅፋር ተጫዋቾችን ማስፈረም ጀምሯል
አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ከሾሙ በኃላ ወደ ዝውውሩ ለመግባት የዘገዩት አባ ጅፋሮች የአምስት ተጫዋቾችን…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የተገቢነት ጥያቄ አቀረበ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን በ24 ቡድኖች እና በሁለት ምድቦች ተከፍሎ በማዋቀሩ እኛን ማካተት ይገባዋል…
የኢትዮጵያ ቡና አራት ተጫዋቾች በክለቡ ላይ ቅሬታቸውን አሰሙ
አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የሾሙት ኢትዮጵያ ቡናዎች ለነባር (ውል ላላቸው) ተጫዋቾቹ የሙከራ ጊዜ እንዲያደርጉ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምድብ ድልድል እንዴት ይሆናል?
ፌዴሬሽኑ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን 24 ቡድኖች በሁለት ምድብ ከፍሎ ማዋቀሩን ማሳወቁን ተከትሎ በቀጣይ…

