አሠልጣኞቹ ከፌዴሬሹኑ የበላይ አካል ጋር ውይይት አድርገዋል

ከሰሞኑ ክለቦች ለ2018 የውድድር ዘመን ሊያሟሏቸው በሚገቡ መስፈርቶች ዙርያ ግርታ ፈጥሮብናል ያሉ የC ላይሰን ያላቸው አሰልጣኞች…

የፕሪሚየር ሊጉ የ2018 የተጫዋቾች ዝውውር መቼ ይከፈታል?

የክለቦች ክፍያ ስርዓት ቀሪ ምርመራዎች ጋር በተያያዘ ታግዶ እንዲቆይ የተደረገው የተጫዋቾች ዝውውር መቼ ሊከፈት እንደሚችል ሶከር…

ቡናማዎቹ ከአሰልጣኛቸው ጋር ንግግር ጀምረዋል

ያለፉትን ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና ቤት ስኬታማ ቆይታ ያደረጉት አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ በቀጣይ ቆይታቸው ዙርያ ንግግር…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ፋሲል ከነማ ሊለያዩ ተቃርበዋል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በዐፄዎቹ ቤት ቆይታን ያደረጉት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከፋሲል ከነማ ጋር የመለያየታቸው ነገር መቃረቡ…

የወቅቱ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ ጠየቀ

ኢትዮጵያ መድን በትናንትናው ዕለት ኢትዮጵያ ቡና በፃፈው ደብዳቤ ዙርያ የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ እና ይህ ካልሆነ አቤቱታው…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዳኝነት ዙርያ የቴክኒክ ክስ አቀረበ

በትናንቱ የአዳማ ጨዋታ ከፍተኛ በደል ተፈፅሞብኛል ሲል የዓምናው የሊጉ ሻምፒዮን አቤቱታውን አሰምቷል። የሊጉ 31ኛ ሳምንት ትናንት…

ፊፋ በሄኖክ አዱኛ ክስ ዙርያ ውሳኔ አሳተላለፈ

ከወራቶች በፊት ለግብጹ ክለብ ሃራስ ኤል ሁዶድ ፊርማውን አኑሮ ውሉ ሳይጠናቀቅ ክለቡ ማሰናበቱን ተከትሎ ወደ ፊፋ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ እና የመቻል ጨዋታ ግብ አልባ ሆኖ ተጠናቋል

የሀዋሳ ቆይታ የመጨረሻ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ የነበረው የባህር ዳር ከተማ እና የመቻል ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል።…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ በአስደናቂ ጉዟቸው ቀጥለዋል

በጠንካራ የመከላከል አቅማቸው ታግዘው ኢትዮጵያ ቡናዎች አዳማ ከተማዎችን 2-0 በመርታት የሊጉን መሪ መከተላቸውን ተያይዘውታል። ኢትዮጵያ ቡናዎች…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል

ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ደጋፊዎች የታደሙበት የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ የማይክል ኪፕሩቭል ብቸኛ ጎል ሲዳማን…