በዓምላክ ተሰማ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታን አይመራም

ከሁለት ዓመታት ወዲህ ከፍተኛ ግምት የሚሰጣቸው አህጉራዊ ውድድሮችን እየዳኘ የሚገኘው በዓምላክ ተሰማ በዘንድሮው የቶታል ካፍ ቻምፒየንስ…

ሽመልስ በቀለ ታሪክ ለመስራት ይጫወታል

በዘንድሮ የግብፅ ሊግ በሰባት ጎሎች ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነትን በመምራት ላይ የሚገኘው ሽመልስ በቀለ የፔትሮጀት የምንግዜም ከፍተኛ…

ከነዓን ማርክነህ በአዳማ ለተጨማሪ ዓመት ይቆያል

በ2010 የውድድር ዘመን ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው ከነዓን ማርክነህ በአዳማ ከተማ ለተጨማሪ ዓመት የሚያቆየውን ውል አራዘመ። የአዳማ…

የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ቁጥር ሊቀንስ ነው

ከ2007 የውድድር ዘመን አንስቶ ከሦስት ወደ አምስት ከፍ እንዲል የተደረገው በአንድ ቡድን ውስጥ መያዝ የሚቻለው የውጪ…

ምክትል ከንቲባው የተገኙበት ውይይት ተደረገ

በአዲስ አበባ የሚገኙ የፕሪምየር ሊግ፣ ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ክለቦች አመራሮች እንዲሁም ደጋፊዎች የታደሙበት የምክክር…

መስማት የተሳናቸው የእግር ኳስ ፌስቲቫል ነገ ይጀምራል

ስድስት የክልል ቡድኖች የሚሳተፉበት መስማት የተሳናቸው የእግር ኳስ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው። ድሬዳዋ ፣ ቢሾፍቱ…

ሀዋሳ ከተማ የትጥቅ ድጋፍ ተደረገለት

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ሀዋሳ ከተማ ግምቱ ከመቶ አስር ሺህ ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የትጥቅ ድጋፍ አገኘ።…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፖርቱጋላዊ ወደ እንግሊዛዊ ?

ከ1996 ጅምሮ ለሀገር ውስጥ አሰልጣኞች ጀርባውን የሰጠው ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ የውጪ ሀገር አሰልጣኝ ሊቀጥር ነው። ቅዱስ…

አዳማ ከተማ 0-2 ጅማ አባ ጅፋር | የአሰልጣኞች አስተያየት

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ የአምናው ቻምፒዮን ጅማ አባ ጅፋር ከሜዳው ውጪ…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር በሜዳ ውጪ ድል ክብሩን የማስጠበቅ ጉዞውን ጀምሯል

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ዛሬ ሲቀጥል አዳማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር አዳማ…