ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | በአአ ስታድየም ጨዋታዎች ንግድ ባንክ እና አአ ከተማ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 6ኛ ሳምንት አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከሌዱ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ…

ኢትዮጵያ ቡና ጠቅላላ ጉባዔውን ዛሬ አካሄደ

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ 8ኛ መደበኛ እና ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ተሳታፊ አባላት እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት…

ጅማ አባ ጅፋር እና ናና ሰርቪስ በጋራ ሊተገበሯቸው ባሉ ስራዎች ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

የደጋፊዎች ምዝገባ፣ ወርሃዊ መዋጮ፣ ክለቡ ደጋፊዎች ሊያስተላልፍ የሚፈልገውን ማንኛውም መረጃዎች በተመለከተ እንዲሁም የክለቡን የገንዘብ አቅም ለማጠናከር…

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እና ድሬዳዋ ከተማ ሊለያዩ ይሆን?

በመቐለ 70 አንደርታ የነበራቸውን የአንድ ዓመት የውል ጊዜ አጠናቀው በክረምቱ ድሬዳዋ ከተማን ለማሰልጠን የተስማሙት አሰልጣኝ ዮሃንስ…

“እግርኳስን ለማቆም ያሰብኩበት ጊዜ ነበር” ሳላዲን ሰዒድ

የቅዱስ ጊዮርጊስ የፊት አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ 2009 ሐምሌ ወር በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ…

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የውይይት እና የእውቅና መርሐ ግብር አዘጋጀ

በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በስሩ ከሚገኙ ክለቦችና ባለ ድርሻ አካላት የሚሳተፉበት በእግርኳሱ ላይ የሚመክር ውይይት መድረክ…

ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | አዳማ ከተማ የሊጉ አናት ላይ ተቀመጠ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዲቪዚዮን አምስተኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በአደማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ የስፖርት መሠረተ ልማቶችን ጎበኙ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች ግንባታቸው እየተጠናቀቀ የሚገኙ የስፖርት መሠረተ ልማት ስፍራዎች በምክትል ከንቲባው የሚመራው የልዑክ…

ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ| ጅማ አባጅፋር ለነገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዱን አከናወነ

በ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ውስጥ ለመካተት በሚረዳው አንደኛ ዙር መርሐ ግብር ባሳለፍነው ሳምንት ወደ…

ድሬዳዋ ከተማ የሜዳው ጨዋታዎችን ወደ ድሬዳዋ ተመልሶ ሊያደርግ ነው

አንጋፋው የድሬዳዋ ስታዲየም ለወራት በማስፋፊያ እና በእድሳት ምክንያት ምንም ዓይነት ውድድሮችን ሳያስተናግድ ቢቆይም አብዛኛው የመጫወቻ ሜዳ…