ከሊጉ የፋይናስ ስርዓት ጋር በተያያዘ ውሳኔ እንደሚተላለፍ ተጠቆመ

በክለቦች እና በተጫዋቾች ላይ የተላለፉ ውሳኔዎች በቀጣይ ቀናት እንደሚገለፅ ሊግ ካምፓኒው ተጠቁሟል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን…

ፋሲል ገብረሚካኤል አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል

ከሁለት ቀናት በፊት ከስሑል ሽረ ጋር የተለያየው ግብ ጠባቂ ሌላኛውን የሊጉ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ስሑል…

የሊሲዎቹን ዝግጅት አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል

በ2026 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ዩጋንዳን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ዙርያ መግለጫ ተሰጥቷል። ዛሬ…

“ለ2026 የአፍሪካ ዋንጫ ማሳለፍ በግዴታነት ተቀምጧል” – አቶ ባህሩ ጥላሁን

በሉሲዎቹ ዓለቃ አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ የቅጥር ሁኔታ ዙርያ ፌዴሬሽኑ ማብራሪያ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2026…

የኢትዮጵያ ዋንጫ የሚካሄድበት ከተማ ታውቋል

ከደቂቃዎች በፊት ባደረስናችሁ መረጃ መሰረት  ሦስተኛው ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ በየት ከተማ እንደሚካሄድ ታውቋል። ከየካቲት 5-7 ባሉት…

የኢትዮጵያ ዋንጫ በመዲናዋ ከተማ አይካሄድ ይሆንን?

ሦስተኛው ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ በአዲስ አበባ ሊካሄድ አስቀድሞ መርሐ ግብር ቢወጣለትም በመዲናዋ የመካሄዱ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል።…

ዮሴፍ ታረቀኝ አዲስ ክለብ ለማግኘት ተቃርቧል

በዘንድሮው የውድድር ዓመት ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሎ የቆየው ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ…

የሱፐር ስፖርት ቀጥታ የጨዋታ ሽፋን ዳግም መቼ ይመለሳል?

ከባለፉት አራት ዓመታት አንጻር ዘንድሮ የቀጥታ ስርጭት ሽፋኑ የቀነሰው ሱፐር ስፖርት ዳግም መቼ የሊጉን ጨዋታዎች ለማስተላለፍ…

ሀዋሳ ከተማ በቋሚነት አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል

ላለፉት ወራት በጊዜያዊ አሰልጣኝ ሲመራ የቆየው ሀዋሳ ከተማ በቋሚነት አሰልጣኝ መሾሙን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። በዘንድሮው የ2017…

ቢንያም ጌታቸው አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል

ከቀናት በፊት ከሻምፕዮኖቹ ጋር በስምምነት የተለያየው አጥቂው ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ ለመቀላቀል ተስማምቷል። አንድ ዓመት ተኩል…