በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የተመደበበትን ጨዋታ አጠናቆ በመመለስ ላይ የነበረው አርቢትር የመኪና አደጋ አጋጥሞታል። በከፍተኛ ሊግ የምድብ…
ዳንኤል መስፍን

መቻል በቀሪ የሊጉ ሳምንታት በጉዳት ምክንያት ወሳኝ ተጫዋቹን አያገኝም
ባሳለፍነው ሳምንት ከበድ ያለ ጉዳት የገጠመው የመቻሉ አማካይ ለረጅም ወራት ከሜዳ ይርቃል። በአስራ ሰባተኛው ሳምንት የቤትኪንግ…

የአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ይግባኝ ውድቅ ሆነ
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ተለያይተው የነበሩት አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ያቀረቡት አቤቱታ ዳግመኛ ፌዴሬሽኑ ሳይቀበለው ቀርቷል። ባሳለፍነው ዓመት…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ ይጀምራል
ሊጉ በቀጣይ ቀናት በአዳማ ከተማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሜዳ ከተቋረጠበት የሚቀጥል ይሆናል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

የሊጉ አክሲዮን ማህበር የሥራ አመራር ቦርድ ምርጫውን ሊያካሂድ ነው
ለቀጣይ ሦስት ዓመታት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበርን የሚመሩ የቦርድ አመራሮች ምርጫ በዚህ ሳምንት ይደረጋል። የኢትዮጵያ…

ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታ መልስ ሊጉ የት ከተማ ይካሄዳል?
የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማኅበር በቀጣይ ከ18ኛው ሳምንት ጀምሮ የሚካሄዱ ሜዳዎችን ለመምረጥ ከዛሬ ጀምሮ እንቅስቃሴ ያደርገል። የ2015…

አዲሱ የአዳማ ፈርጥ ስለ እግርኳስ ህይወቱ ይናገራል…
ዘንድሮ በተለይም ደግሞ በቅርብ በተደረጉ የሊጉ ጨዋታዎች ላይ ደምቆ የወጣው እና ለመጀመሪያ ጊዜ በብሔራዊ ቡድን ጥሪ…

ሲዳማ ቡና በተጫዋች ተገቢነት ጉዳይ ፎርፌ ሊተላለፍበት ይችላል
በትናንትናው ዕለት በድሬደዋ ከተማ ሽንፈት ያስተናገድው ሲዳማ ቡና በተጫዋች ተገቢነት ጉዳይ ፎርፌ ሊሰጥበት እንደሚችል ተሰምቷል። በቤትኪንግ…

ትናንት እና ዛሬ መደረግ የነበረባቸው ጨዋታዎች መቼ ይከናወናሉ ?
በከባድ ዝናብ ምክንያት ያልተከናወኑት አራት ጨዋታዎች መቼ እንደሚደረጉ አጣርተናል። በድሬደዋ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…