የሱዳን ፕሪምየር ሊግ በሃገሪቱ ላይ ባለው አለመረጋጋት ምክንያት ላልተወሰነ ግዜ ተራዘመ። በምስራቅ አፍሪካ ውስጥ ካሉት ሊጎች…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ሁለቱ ኢትዮጵያውያን ከወራጅ ቀጠናው ለመራቅ በሚደረገው ጨዋታ ይፋጠጣሉ
ሰላሳ አንደኛው ሳምንት የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ኤልጎና እና ስሞሐን በስታደ አሌክሳንድሪያ ሲያገናኝ ሁለቱ ኢትዮጽያውያም ዑመድ ኡኩሪ…
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቐለ 70 እንደርታ
በዚህ ሳምንት ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል የብዙዎችን ትኩረት የሳበው እና በዋንጫ ፉክክሩ ላይ ወሳኝ የሆነ ጥቆማ ሊሰጥ…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ሀዋሳ ከተማ
ነገ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል ስሑል ሽረ እና ሀዋሳ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር…
Continue Reading“ከወልዋሎ ጋር ባለኝ የእስካሁኑ ቆይታ በጣም ደስተኛ ነኝ” ደስታ ደሙ
በዘንድሮው በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከታዩት ምርጥ ወጣት ተከላካዮች አንዱ ነው። በወንጂ ተወልዶ በሙገር ሲሚንቶ ክለብ የእግር…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ደደቢት
በነገው ዕለት ከሚደረጉት ስምንት ጨዋታዎች መካከል ሁለቱን የትግራይ ክለቦች የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በዚህ ሳምንት በትግራይ…
Continue Readingየዋልታ ፖሊስ ትግራይ ተጫዋች ስለ አስደንጋጩ ጥቃት ይናገራል
“የታጠቁት መሳርያ ዘመናዊ ነበር፤ ቀጥታ ተኩስ ነበር የከፈቱብን” አሌክሳንደር ገብረህይወት የዋልታ ፖሊስ ትግራይ ተጫዋች ባሳለፍው ዓርብ…
በዋልታ ፖሊስ እግር ኳስ ክለብ ላይ ጥቃት ደረሰ
ዋልታ ፖሊስ ትግራይ የእግር ኳስ ክለብ ዛሬ ጠዋት ባልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት እንደደረሰበት ለማወቅ ተችሏል። በአንደኛ ሊግ…
ስሑል ሽረ በዲስፕሊን ኮሚቴ ቅጣት ተላለፈበት
” ደንቡን በሚገባ አይተነዋል፤ አንድ ግለ ሰብ በፈፀመው ጥፋት ክለብ ይቀጣል የሚል ነገር የለም” አቶ ተስፋይ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 2-1 አዳማ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው አዳማ ከተማን ካሸነፈ በኋላ አሰልጣኞቹ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።…