የወራጅነት ስጋት ያንዣበበባቸው ዐፄዎቹ እና ደረጃቸውን ለማሻሻል ወደ ሜዳ የሚገቡት የጦና ንቦቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ለመታረቅ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| መቐለ 70 እንደርታ ከ ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ የመትረፍ ዕድሉን ለማለምለም ሲዳማ ቡና ደግሞ ደረጃውን ለማሻሻል የሚያደርጉት ጨዋታ 9:00 ይጀመራል በሰላሣ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ነገ ድል ማድረግ ከቻለ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሊጉን ዋንጫ የሚያሸንፈው አንጋፋው ኢትዮጵያ መድን በ1994 ካነሳው የጥሎ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ
ብርቱካናማዎቹ ከስጋት ቀጠናው ጨርሶ ለመራቅ ከቢጫዎቹ ጋር የሚፋለሙበት ጨዋታ ቀትር ላይ ይከናወናል። በውድድር ዓመቱ ለመጀመርያ ጊዜ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
አዞዎቹ የሰንጠረዡን አካፋይ ለመሻገር ቡናማዎቹ ደግሞ ጨርሶ ያልጠፋውን የዋንጫ ዕድላቸው ለማለምለም የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ከተከታታይ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
33ኛው ሳምንት አዳማ ከተማ ከ14 የጨዋታ ሳምንታት ጥበቃ በኋላ ደረጃውን አሻሽሎ የመትረፍ ዕድሉን ለማለምለም ባህር ዳር…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ
ምዓም አናብስት ከወራጅ ቀጠናው የሚወጡበት ዕድል ለማመቻቸው ዐፄዎቹ ደግሞ ከስጋት ቀጠናው ለማምለጥ የሚፋለሙበት ጨዋታ ብርቱ ፉክክር…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ
በአምስት ነጥቦች እና በስድስት ደረጃዎች የሚበላለጡ ቡድኖች ደረጃቸውን ለማሻሻል የሚያደርጉት ጨዋታ ቀትር ላይ ይካሄዳል። በአርባ ሦስት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ድሬዳዋ ከተማ
በሦስት ነጥቦች የሚበላለጡ ቡድኖች ከስጋት ቀጠናው ለማምለጥ የሚያደርጉት ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ ይጠበቃል። በሰላሣ ዘጠኝ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
በነገው ዕለት ድል ማድረግ ካልቻለ ከሊጉ የሚሰናበተው ስሑል ሽረ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደርጉት ጨዋታ 9 ሰዓት…

