በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በማከናወን ላይ የሚገኙት ቢጫዎቹ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርመዋል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ምዓም አናብስት ቡድናቸውን ማጠናከር ተያይዘውታል
መቐለ 70 እንደርታዎች የአማካዩን ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሰዋል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ ካደረጉ ክለቦች የሚጠቀሱት እና…
ሽረ ምድረ ገነት የመሀል ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማምቷል
በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመራው ሽረ ምድረ ገነት የመሃል ተከላካዩን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል። በዝውውር መስኮቱ መክብብ ደገፉ፣…
ዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ባለፈው የውድድር ዓመት በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው ዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል። በ2017 የውድድር ዓመት…
አዳማ ከተማን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል
ከጥቂት ቀናት በፊት አዳማ ከተማ ለመቀላቀል ተስማምቶ ከቡድኑ ጋር የቅድመ ውድድር ዝግጅት ይጀምራል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው…
የአሰልጣኞች አስተያየት| ኢትዮጵያ 1 – 1 ኬንያ
👉 “በሁለተኛው አጋማሽ ግን ሰርተነው የመጣነው ነገር ለማድረግ ሞክረናል” 👉 “የነበሩብን ክፍተቶች አሻሽለን ቀጣይ በደምብ አጥቅቶ…
ምዓም አናብስት ሁለት ባለሞያዎችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል
በመቐለ 70 እንደርታ የዳግመኛ ምስረታ ታሪክ የመጀመርያው አሰልጣኝ የሆነው ፀጋዘአብ ባሕረጥበብ እና የዘጠናዎቹ ድንቅ አጥቂ መድሃኔ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 2 – 0 ምላንዴግ
👉 “ከዛ በላይ ተጭነን ውጤቱን ማስፋት ነበር የፈለግነው።” 👉 “እዛ አስቸጋሪ ሊሆንብን እንደሚችል እገምታለሁ።” የኢትዮጵያ መድን…
ምዓም አናብስት አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
በፈረሰኞቹ ቤት ውሉን ለማራዘም ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለማምራት ተስማምቷል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ…
ቅድመ ጨዋታ | ኢትዮጵያ መድን ከ ምላንዴግ
በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ኢትዮጵያ መድን ድርጅት በነገው ዕለት የዛንዚባሩን ምላንዴግ በመግጠም ውድድሩን…

