ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት እና በዋንጫ ፉክክሩ ለመዝለቅ የሚፋለሙት አዳማ ከተማ እና ወላይታ ድቻ የሚያገናኘው ጨዋታ ረፋድ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ኢትዮጵያ መድን
በሊጉ ግርጌ እና አናት በመቀመጥ በሁለት የተለያየ መንገድ በመጓዝ ላይ የሚገኙ ቡድኖች የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
በአንድ ነጥብ ልዩነት በደረጃ ሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡት ዐፄዎቹ እና ፈረሰኞቹ የሚያፋልመው መርሐ-ግብር የጨዋታ ሳምንቱ መክፈቻ ነው።…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
በደረጃ ሰንጠረዡ በሁለት ነጥቦች ልዩነት የተቀመጡት አርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሚያገናኘው ጨዋታ የሳምንቱ መገባደጃ መርሐ-ግብር…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሲዳማ ቡና
በሁለት ነጥቦች የሚበላለጡ ቡድኖች ከስጋት ቀጠናው የሚያርቃቸው ድል ለማግኘት የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ከስድስት ሽንፈት አልባ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ኢትዮጵያ ቡና
ሁለቱን የመዲናይቱ ክለቦች የሚያገናኘው ጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ መርሐግብር ነው። በአዳማ ከተማ በተከናወኑ ጨዋታዎች ላይ ደካማ ውጤት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ባህር ዳር ከተማ ከሊጉ መሪ ላለመራቅ ስሑል ሽረ ደግሞ የነጥብ ልዩነቱን ለማጥበብ የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ቀዳሚ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ መድን
በሀያ ነጥቦች 15ኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ የወራጅ ቀጠናው መውጫ በር እያማተሩ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች መሪው ኢትዮጵያ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ መቐለ 70 እንደርታ
የመጨረሻ የሊግ ጨዋታቸውን በድል ያጠናቀቁት የጦና ንቦቹ እና ምዓም አናብስት የሚፋለሙበት ጨዋታ 9:00 ይጀመራል። በሁለተኛው ዙር…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ፋሲል ከነማ
የ23ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን ቢጫዎቹ እና ዐፄዎቹ በሚያደርጉት የረፋድ ጨዋታ ይጀመራል። በውድድር ዓመቱ ባስመዘገቡት ደካማ…

