በታንዛንያ አዘጋጅነት የሚካሄደው የሴካፋ ዞን ከሀያ ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዛሬ ይጀምራል። የሴካፋ ዞን የአፍሪካ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ፈረሰኞቹ አማካይ አስፈርመዋል
ላለፉት ዓመታት በቡናማዎቹ በለት ቆይታ የነበረው አማካይ አዲሱ የፈረሰኞቹ ተጫዋች ሆኗል። በትናንትናው ዕለት የቀድሞ የወልዋሎ፣ ባህርዳር…
ፈረሰኞቹ አይቮሪያዊ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል
ፈረሰኞቹ የፊት መስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል። ቀድም ብለው አፈወርቅ ኃይሉን የግላቸውን ለማድረግ የተስማሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች አሁን…
አማካዩ ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል
አፈወርቅ ኃይሉ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ተመልሷል። በርከት ያሉ ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ማጣታቸውን ተከትሎ ወጣት ተጫዋቾችን በማዘዋወር ቡድናቸውን…
ረመዳን የሱፍ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ላለፉት ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ የነበረው ተከላካይ ማረፊያው ታውቋል። ላለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
የያሬድ ባየህ የመጨረሻ ደቂቃ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ ሲዳማ ቡናዎችን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። ሲዳማ ቡናዎች መቻልን…
ምዓም አናብስት የአንድ ተጫዋች ዝውውር አገባደዋል
በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመሩት መቐለ 70 እንደርታዎች የመስመር ተጫዋቹን ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ተስማምተዋል። በውድድር ዓመቱ የመጀመርያ…
ወልዋሎዎች የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል
ደካማ አጀማመርን በሊጉ እያደረጉ የሚገኙት ቢጫዎቹ ሁለት አማካዮችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በትናንትናው ዕለት ጋናዊው ተከላካይ አዶማኮ…
መረጃዎች | 12ኛ የጨዋታ ቀን
ሊጉ በአህጉራዊ ጨዋታዎች ከመቋረጡ በፊት የሚደረጉ የጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። የኢትዮጵያ ንግድ…

