ስሑል ሽረ በዲዲዬ ለብሪ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን ካሸነፈ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል።…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ሪፖርት| ስሑል ሽረ ዓመቱን በድል ጀምሯል
ስሑል ሽረዎች በዲድዬ ሌብሪ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈዋል። በፈጣን የጨዋታ እንቅስቃሴ የጀመረው ጨዋታው በሁለቱም ቡድኖች…
ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ኢትዮጵያ ቡና
በነገው ዕለት ከሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች አንዱ የሆነውና በትግራይ ስቴድየም የሚካሄደውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የመጀመርያው ሳምንት የኢትዮጵያ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 2-1 ሀድያ ሆሳዕና
መቐለ 70 እንደርታ በመጀመርያው የሊጉ መርሐ-ግብር ሀዲያ ሆሳዕናን 2-1 ካሸነፈበት ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ሃሳባቸውን…
ሪፖርት | መቐለዎች የዐምና ድላቸውን የማስከበር ጉዟቸውን በድል ጀምረዋል
ምዓም አናብስት በያሬድ ከበደ እና አማኑኤል ገ/ሚካኤል ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን በድል ከፍተዋል። ጨዋታው…
ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
ነገ በትግራይ ስታዲየም በዝግ የሚካሄደው ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በትግራይ ስታዲየም የሚካሄደው ይህ ጨዋታ ምንም እንኳ ለደጋፊዎች…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
በዚህ ሳምንት በአዲስ በአበባ ስታዲየም በብቸኝነት የሚካሄደውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ሰበታ ከተማዎች የሚጠቀሙበት ስታዲየም ብቁ አለመሆኑን…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና
በመክፈቻው ሳምንት ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል ተጠባቂው የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡናን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ተቀራራቢ የሆነ…
Continue Readingኡመድ ዑኩሪ ግብ አስቆጥሯል
በውድድር ዓመቱ መጀመርያ አስዋንን የተቀላቀለው ኡመድ ኡክሪ ዛሬ በተደረገ የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሁለት ግቦች አስቆጥሯል።…
መቐለዎች የመጀመርያው ሳምንት ጨዋታቸውን በዝግ ያካሂዳሉ
መቐለዎች የ2012 የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸውን በዝግ ያካሂዳሉ። ባለፈው ዓመት ፋሲል ከነማ እና ደደቢትን ባገናኘው ጨዋታ…