እልህ አስጨራሽ ከነበረው እና አንድ አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።…
ሚካኤል ለገሠ
ዋልያው ከቡሩንዲ ጋር ነጥብ ተጋርቶ ወደ ግማሽ ፍፃሜው የማለፉ ተስፋው ተመናምኗል
የቡሩንዲ አቻውን የገጠመው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በድጋሜ ነጥብ ተጋርቶ ወደ ቀጣይ ዙር የማለፉ…
የዋልያዎቹ የዛሬ አሰላለፍ ታውቋል
ከሰዓታት በኋላ ወሳኙን የቡሩንዲ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ቋሚ አሰላለፍ ታውቋል። በመጀመሪያው…
የሴካፋ ውድድር የሰዓት ሽግሽግ ተደርጎበታል
በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም እየተከናወነ የሚገኘው የሴካፋ ውድድር የሰዓት ሽግሽግ እንደተደረገበት ታውቋል። ኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ…
ዋልያዎቹ ከነገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል
በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከነገው የቡሩንዲ ጨዋታ በፊት ዛሬ የመጨረሻ…
የትግራይ ክልል ክለቦች በቀጣይ ዓመት በሊጉ እንደማይሳተፉ እርግጥ ሆኗል
ሦስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች በቀጣይ ዓመት በሊጉ እንዲሳተፉ የተሰጣቸውን ቀነ ገደብ ባለመጠቀማቸው በ2014 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ኢትዮጵያ ቡና የአጥቂውን ውል አድሷል
በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች የአጥቂያቸውን ውል አድሰዋል። በአሠልጣኝ ካሳዬ አራጌ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች…
ዋልያው በነገም ጨዋታ የአጥቂውን ግልጋሎት አያገኝም
በኤርትራው ጨዋታ ያልነበረው የአጥቂ መስመር ተጫዋቹ አሁንም ከጉዳቱ ሙሉ ለሙሉ ባለማገገሙ ከነገው ወሳኝ ጨዋታ ውጪ ሆኗል።…
የነገ የዋልያዎቹ ጨዋታ የሰዓት ለውጥ ተደርጎበታል
በነገው ዕለት የኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ላይ የሰዓት ለውጥ ተደርጎበታል። ሐምሌ 10 የተጀመረው 41ኛው…
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተጫዋች በሊቨርፑል የመጀመሪያ ፕሮፌሽናል ውሉን ፈርሟል
በኢትዮጵያ የተወለደው ታዳጊው ተጫዋች መልካሙ ፍራውንዶርፍ በእንግሊዙ ሊቨርፑል ክለብ የመጀመሪያ ፕሮፌሽናል ኮንትራቱን ፈርሟል። በከምባታ ጠምባሮ ዞን…