በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች ከደቂቃዎች በፊት የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባደዋል። ቡድኑን የተቀላቀለው የመጀመሪያው ተጫዋች…
ሚካኤል ለገሠ
ጅማ አባጅፋር የመሐል ተከላካይ አስፈርሟል
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ውስጥ የነበረው የመሐል ተከላካይ መዳረሻው ጅማ ሆኗል። አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን…
እስካሁን በይፋ እንቅስቃሴ ያልጀመረው የመዲናው ክለብ ጉዳይ…?
👉”የቀጣይ ዓመት ውድድር ዝግጅትን በተመለከተ እስካሁን ከክለቡ የደረሰኝ ምንም አይነት መልዕክት የለም” እስማኤል አቡበከር (አሠልጣኝ) 👉”ዓምናም…
ፈረሰኞቹ አጥቂ ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ንግግር ላይ ናቸው
ስርቢያዊውን ዝላትኮ ክራምፖቲች ዋና አሠልጣኝ አድርገው የሾሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ቶጎዋዊ አጥቂ የግላቸው ለማድረግ እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸው…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና እና ከዚምባብዌ ጋር ለሚያደርጋቸው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ…
የኦሊምፒክ የደረጃ ጨዋታ በኢትዮጵያዊው ዳኛ ይመራል
ነገ ከሰዓት በሜክሲኮ እና ጃፓን መካከል የሚደረገውን የቶኪዮ ኦሊምፒክ የደረጃ ጨዋታ ኢትዮጵያዊው የመሐል ዳኛ ይመራዋል። በቶኪዮ…
ኦኪኪ አፎላቢ ፊርማውን አኑሯል
ድረ-ገፃችን ከሰዓታት በፊት ባስነበበችው መረጃ መሠረት ወደ ፋሲል ከነማ የሚያደርገውን ዝውውር ለማገባደድ አዲስ አበባ የደረሰው አጥቂ…
ኦኪኪ አፎላቢ ዝውውሩን ለመጨረስ አዲስ አበባ ገብቷል
ከሳምንታት በፊት ወደ ፋሲል ከነማ ለማምራት ስምምነት የፈፀመው ኦኪኪ አፎላቢ ዝውውሩን ለመጨረስ አዲስ አበባ ደርሷል። 2010…
የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን የሚያስተናግዱ ሜዳዎች መገምገም ሊጀምሩ ነው
በተቀመጠው ቀነ ገደብ የቀጣይ ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ለማስተናገድ ጥያቄ ያቀረቡት አራቱ ስታዲየሞች ምልከታ ሊደረግባቸው…

