ከሳምንታት በፊት አብርሃም መብራቱን አሠልጣኝ አድርጎ መሾሙ የተገለፀው ባህር ዳር ከተማ በይፋ ከአሠልጣኙ ጋር ተፈራርሟል። ይጀመራል…
ሚካኤል ለገሠ
ጅማ አባጅፋር ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን የሾሙት ጅማ አባጅፋሮች ከደቂቃዎች በፊት ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል። ከቀናት በፊት አሸናፊ በቀለን ዋና…
ጀማል ጣሰው ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት ተስማምቷል
የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት በወልቂጤ ከተማ ያሳለፈው ጀማል ጣሰው ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ስምምነት ላይ ደርሷል።…
አዳነ ግርማ ወደ ባህር ዳር ከተማ… ?
አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን ዋና አሠልጣኝ አድርገው የሾሙት የጣና ሞገዶቹ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረውን አዳነ…
በሴካፋ ውድድር ከደመቀው ዓሊ ሱሌይማን ጋር የተደረገ ቆይታ
👉“ኩን አጉዌሮን በጣም ነበር የማደንቀው” 👉”… ስደት መጥፎ ነገር ነው።” 👉”ስለኢትዮጵያ ያለኝ አመለካለት ጥሩ ነው። ህዝቡም…
የቀጣይ ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ዕጣ ወጥቷል
በጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት እንደሚጀምር የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር የዕጣ ማውጣት መርሐ-ግብር ከሰዓታት በፊት ተከናውኗል።…
Continue Readingቅዱስ ጊዮርጊስ የወጣቱን የግብ ዘብ ውል አድሷል
በቅርቡ አዲስ አሠልጣኝ የሾሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከደቂቃዎች በፊት የወጣቱን ግብ ጠባቂ ውል ማደሳቸውን ይፋ አድርገዋል። ዩጋንዳዊውን…
የጣና ሞገዶቹ ነገ ከአዲሱ አሠልጣኛቸው ጋር ይፈራረማሉ
አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን የሾሙት ባህር ዳር ከተማዎች ነገ ከሰዓት በይፋዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ከአሠልጣኙ ጋር ስምምነት ይፈፅማሉ።…
ፅዮን መርዕድ ከጣና ሞገዶቹ ጋር ተለያይቷል
የአንድ ዓመት ውል የሚቀረው ግብ ጠባቂው ፅዮን መርዕድ በስምምነት ከባህር ዳር ከተማ ጋር መለያየቱ እርግጥ ሆኗል።…

