በዘንድሮ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማን እያገለገለ የነበረውን ግብ ጠባቂ ህይወት ቀጥፏል የተባለው…
ሚካኤል ለገሠ
የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-3 ወልቂጤ ከተማ
በወልቂጤ ከተማ ሦሰት ለምንም አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል። ጳውሎስ ጌታቸው –…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ በማሟያ ውድድሩ የማለፉን ተስፋ አለምልሟል
የአራተኛ ዙር የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነው የወልቂጤ እና ኤሌክትሪክ ጨዋታ ወልቂጤን ባለ ድል ሲያደርግ ኤሌክትሪክን ደግሞ በማሟያ…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ወልቂጤ ከተማ
የአራተኛ ዙር የማሳረጊያ ጨዋታን ወቅታዊ መረጃዎች እንዲህ አሰናድተናል። በሁለት ነጥብ ብቻ ተበላልጠው አራተኛ እና አምስተኛ ደረጃ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀምበሪቾ 1-2 አዳማ ከተማ
(የትግራይ ክለቦች በቀነ ገደቡ ካልተመዘገቡ) አዳማ ከተማ ለከርሞ በፕሪምየር ሊጉ መቆየቱን ካረጋገጠበት እንዲሁም ሀምበሪቾ ከተማ ወደ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ በማሟያ ውድድር የመጀመሪያው አላፊ ሆኗል
የትግራይ ክልል ክለቦች በሊጉ ካልተሳተፉ ሀምበሪቾን 2-1 ያሸነፈው አዳማ ከተማ እነርሱን ከሚተኩት መካከል የመጀመሪያው ክለብ መሆኑን…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሀምበሪቾ ዱራሜ ከ አዳማ ከተማ
በደረጃ ሠንጠረዡ አናት እና ግርጌ የተቀመጡ ክለቦችን የሚያገናኘውን ጨዋታ የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች እንዲህ ይቀርባሉ። በሦስት ጨዋታ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከ 0-3 ጅማ አባጅፋር
በጅማ አባጅፋር ሦስት ለምንም አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የረፋዱ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም –…
ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ተከታታይ ድሉን አስመዝግቦ ደረጃውን አሻሽሏል
ከድል መልስ የመጡትን ኮልፌ ቀራኒዮ እና ጅማ አባጅፋርን ያገናኘው የአራተኛ ዙር የመክፈቻ ጨዋታ ጅማ አባጅፋርን አሸናፊ…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ኮልፌ ቀራኒዮ ከ ጅማ አባጅፋር
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረው የአራተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እንዲህ ተዘጋጅተዋል። በአዳማ ከተማ ከደረሰባቸው ሽንፈት በኢትዮ…