በ2005 የውድድር አመት መጠናቀቅ ባለመቻሉ ወደ 2006 የተሸጋገረውን የኢትዮጵያ ዋንጫ ያሸነፈው መከላከያ በኮንፌድሬሽን ዋንጫ የመጀመርያ ጨዋታ…
ሶከር ኢትዮጵያ
ለቀጣይ አሰልጣኝነት 4 አሰልጣኞች ፍላጎት አሳይተዋል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ረቡእ እለት አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን አባሮ በ8 ቀናት ውስጥ ቀጣዩን ‹‹ የሚፋጅ ወንበር…
ሰውነት ቢሻው ከስንብታቸው በኃላ …
ለ2 አመት ከ6 ወር በዋልያዎቹ አሰልጣኝነት የቆዩት አሰልጣኙ ባለፈው ረቡእ የስንብታቸው ዜና ከተሰማ በኃላ ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን…
አብነት ገብረመስቀል በካፍ ጉባኤ ንግግር አደረጉ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ሊቀመንበር አቶ አብነት ገ/መስቀል ፣ የፊፋ ፕሬዚዳንት ሴፍ ብላተር እና ኢሳ ሀያቱ…
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናከረ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርሃ ግብር እሁድ ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲቀጥል ቅዱስ…
ደደቢት ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታውን እሁድ ከዛንዚባሩ ኬኤምኬኤም
የፕሪሚየር ሊጉ 12ኛ ሳምንት ዛሬ ይጀምራል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በክልል እና አዲስ አበባ በሚደረጉ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል፡፡
በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ድቻ በሜዳው የመጀመርያውን ድል አስመዘገበ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች ሀሙስ ቀጥለው ሲካሄዱ ወላይታ ድቻ በገዛ ሜዳው ያደረገውን ጨዋታ…
ሰውነት ቢሻው ከኃላፊነታቸው ተነሱ
ኢትዮጵያን ለ31 አመታት ወደራቀችበት የአፍሪካ መድረክ የመለሱት አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ከአሰልጣኝነት መንበራቸው መነሳታቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

