በርካታ ተጫዋቾች ወደ ቡድናቸው እየቀላቀሉ ላይ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች በላይ ዓባይነህን አስፈርመዋል፡፡ በ2007 በቀድሞው አጠራሩ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ወላይታ ድቻ ሰባተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
የመስመር አጥቂው ፍሰሀ ቶማስ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል፡፡ ረፋድ ላይ አዲስ ህንፃን ስድስተኛ ፈራሚ ያደረገው ወላይታ…
ዳዊት እስጢፋኖስ ወደ ጅማ አባጅፋር አምርቷል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዳዊት እስጢፋኖስ ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሏል፡፡ በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በንቃት ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ጅማ…
አዲስ ህንፃ የጦና ንቦቹን ተቀላቅሏል
አማካዩ አዲስ ህንፃ ስድስተኛ የወላይታ ድቻ አዲስ ፈራሚ በመሆን ሶዶ ደርሷል፡፡ በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም መሪነት አዳዲስ…
ፈጣኑ የመስመር አጥቂ የመከላከያ አራተኛ ፈራሚ ሆኗል
ከሳምንት በፊት ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የአራት ነባር ተጫዋቾችን ውል ያደሰው መከላከያ የመስመር አጥቂ ወደ ስብስቡ…
ጅማ አባጅፋር ሦስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቹን ውል አደሰ
በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረመው ጅማ አባጅፋር ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ሲቀላቅል የአንድ ነባር ተጫዋችን ውልም…
ሀድያ ሆሳዕና አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአጥቂውን ውልም አድሷል
እስካሁን አምስት ተጫዋቾችን አስፈርመው የነበሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች ተጨማሪ አምስት ተጫዋቾችን አክለዋል። ኤፍሬም ዘካሪያስ አሰልጣኙን ተከትሎ ወደ…
ድሬዳዋ ከተማ የመስመር አጥቂ አስፈረመ
በኢትዮጵያ ቡና ሁለት የውድድር ዓመትን ያሳለፈው አቤል ከበደ ወደ ምስራቁ ክለብ ተጉዟል፡፡ ከዚህ ቀደም በመከላከያ በታዳጊ…
አማኑኤል ጎበና ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አማኑኤል ጎበና ወደ ቀድሞ ክለቡ አዳማ ከተማ የተመለሰበትን ዝውውር ፈፅሟል። ካለፈው ዓመት በተለየ…
ወጣቱ የመስመር አጥቂ ሰበታን ተቀላቅሏል
በከፍተኛ ሊጉ ለአቃቂ ቃሊቲ ሲጫወት የነበረው የመስመር አጥቂ ለሰበታ ከተማ የሦስት ዓመት ውል ፈርሟል፡፡ በርካታ ዝውውሮች…