የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊው ሀዋሳ ከተማ የአዳዲስ ፈራሚዎችን ቁጥር ወደ አስራ ሁለት ያደረሰ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ባህር ዳር ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱን የቀጠረው ባህር ዳር ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ፡፡ አሰልጣኝ አብርሀም ወደ ክለቡ መቀላቀላቸውን ተከትሎ…
አዳማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል
ወደ ፕሪምየር ሊጉ ውድድር በድጋሚ የመመለስ ዕድልን ያገኘው አዳማ ከተማ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን ቀጥሯል፡፡ የ2013 ቤትኪንግ…
ሀድያ ሆሳዕና የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፀመ
በፌዴሬሽኑ በቅርቡ ዕግድ የተጣለበት ሀዱያ ሆሳዕና ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ፡፡ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በቅርቡ በሁለት አመት…
አይቮሪኮስታዊው የዐፄዎቹ ሁለገብ ተጫዋች ውሉን አደሰ
በፋሲል ከነማ በተከላካይነት እና በአማካይ ተከላካይ ቦታ ላይ ሲያገለግል የቆየው ከድር ኩሊባሊ ውሉን ለአንድ ተጨማሪ ዓመት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ወደ ዝውውር ገበያው በይፋ በመግባት ሦስት አዳዲስ እና አንድ ነባር ተጫዋችን አስፈርሞ የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁን…
ድሬዳዋ ከተማ የአማካዩን ውል አደሰ
አማካዩ ዳንኤል ደምሱ በብርቱካናማዎቹ መለያ ለሁለት ተጨማሪ ዓመት ለመቆየት ፊርማውን አኖረ፡፡ በአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ እየተመራ አዳዲስ…
የዓመቱ ኮከብ ግብ ጠባቂ በፋሲል ውሉን አድሷል
የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ግብ ጠባቂው ሚካኤል ሳማኪ በፋሲል ቤት መቆየቱ ዕርግጥ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ…
መከላከያ የአሰልጣኞቹን ውል ሲያድስ ተጨማሪ ረዳቶችንም ሾሟል
ወደ ፕሪምየር ሊጉ የተመለሰው መከላከያ የዋና እና ምክትል ኮንትራት ሲያድስ ሁለት ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኞችንም ቀጥሯል፡፡ ‘ጦሩ’…
ሁለቱ ወጣቶች በመጨረሻም ለፈረሰኞቹ ፈርመዋል
ከዚህ ቀደም በዘገባችን ገልፀን የነበረው የቸርነት ጉግሳ እና በረከት ወልዴ ዝውውር ተጠናቀቀ፡፡ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ…