ሀዋሳ ከተማ ለውጤታማ ስፖርተኞቹ ሽልማት አበረከተ

የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ በ2013 ክለቡን ውጤታማ ላደረጉ ስፖርተኞች በሁለቱም ፆታ ሽልማት አበርክቷል፡፡ በኃይሌ ሪዞርት በነበረው…

ሀዋሳ ከተማ ራሱን በገቢ ለማጠናከር የሚረዳውን ሥራ ጀምሯል

የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ራሱን በገቢ ለማጠናከር የህንፃ እና የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታ ግንባታዎችን በዛሬው ዕለት አስጀምሯል፡፡…

የሴካፋ ውድድር ዝግጅት ተገመገመ

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የምስራቅእና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት ከ23 ዓመት በታች ውድድር ወቅታዊ የዝግጅት ሁኔታ መገምገሙን ፌዴሬሽኑ…

ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ

የጦና ንቦቹ ያልተጠበቀ የአዲስ አሰልጣኝ ሹመትን ፈፅመዋል፡፡ የ2013 የውድድር ዘመንን በአሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ መሪነት ዓመቱን የጀመሩት…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል

አሰልጣኝ መሠረት ማኒ ለተጨማሪ ዓመታት በክለቡ ለመቆየት በዛሬው ዕለት ፊርማዋን አኑራለች፡፡ ዘንድሮ በአንደኛ ዲቪዚዮን ብርቱ ተፎካካሪ…

ፌዴሬሽኑ ለታዳጊዎች የሚሆን ትጥቆችን በራሱ ሊያመርት ነው

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በራሱ ስም ለታዳጊዎች የሚሆኑ ትጥቆችን በራሱ አቅም ለማምረት ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታውቋል፡፡ ፌዴሬሽኑ…

ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቀጣዩ ሳምንት ወደ እስራኤል ያመራል

በአሰልጣኝ እንድሪያስ ብርሀኑ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለወዳጅነት ጨዋታ በቀጣዩ ሳምንት ወደ ቴላቪቭ…

ፋሲል ከነማ የትጥቅ አቅርቦት ስምምነትን ፈፅሟል

የፋሲል ከነማ ክለብ ከሂውማን ብሪጅ ኢትዮጵያ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት መፈፀሙን ክለቡ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር…

ወላይታ ድቻ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ቀጥሯል

በጊዜያዊ ሥራ አስኪያጅ ሲመራ የነበረው ወላይታ ድቻ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ቀጥሯል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013…

ፌዴሬሽኑ ከሦስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች ጋር ግንኙነት ጀምሯል

በ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ ተካፋይ ያልነበሩት መቐለ 70 እንደርታ፣ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ስሑል…