መከላከያ ትናንት ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ካረጋገጠ በኃላ ለአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ስለ ውድድር ዓመቱ ጉዟቸው ቆይታን…
ቴዎድሮስ ታከለ
የከፍተኛ ሊግ ውሎ | መከላከያ ማደጉን ሲያረጋገጥ አርባ ምንጭ ከጫፍ ደርሷል
የከፍተኛ ሊግ በዛሬ ውሎው መከላከያ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ያረጋገጠበትን፣ አርባምንጭም በእጅጉ የተቃረበበትን እንዲሁም ወራጅ ቡድኖች…
የከፍተኛ ሊግ ውሎ| አአ ከተማ ሲያረጋግጥ መከላከያ ተቃርቧል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ አንድ እና ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነው አዲስ አበባ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ሲያረጋግጥ…
መከላከያ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለመመለስ ተቃርቧል
አንጋፋው መከላከያ ዛሬ ማሸነፉን ተከትሎ ወደ 2014 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ በእጅጉ ተቃርቧል። ሀዋሳ ላይ እየተደረገ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዓርብ ጨዋታዎች ውሎ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በሦስቱም ምድቦች ጨዋታዎች ተደርገዋል። በምድብ ሀ 3፡00 ላይ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለመግባት…
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በሁለት ከተሞች ይደረጋል
አስራ ስድስት ክለቦችን ተካፋይ የሚያደርገው የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በሁለት ከተሞች መደረግ ይጀምራል፡፡ የኢትዮጵያ አንደኛ…
ሉሲዎቹ ሁለተኛውን የአቋም መለኪያ ጨዋታም አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ከደቡብ ሱዳን አቻው ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ አከናውኖ 3ለ0…
አንደኛ ሊግ | ወደ ማጠቃለያ ውድድር የገቡ ቡድኖች ተለይተዋል
ከታኅሳስ 25 ጀምሮ በተለያዩ ከተሞች ሲደረግ የቆየው የ2013 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች በትናንትናው ዕለት የተጠናቀቁ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ
የ17ኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። የኮቪድ ወረርሺኝ ጥላ ያጠላበት ይህ ጨዋታ ሁለት ተመሳሳይ…
በእዳ ምክንያት ችግር ላይ የሚገኙት ተጫዋቾች…
በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ በምድብ ስድስት ተደልድሎ እየተጫወተ የሚገኘው የነገሌ ቦረና እግር ኳስ ተጫዋቾች በእዳ ተይዘው ለችግር…