የከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የዛሬ ማክሰኞ በኮቪድ 19 የውጤት ማሳወቂያ ማሽን መበላሸት ምክንያት አይከናወኑም፡፡ በሀዋሳ እየተደረገ…
ቴዎድሮስ ታከለ
የሲዳማ ቡና ቦርድ የተለያዩ ለውጦች ለማድረግ ከውሳኔ ደርሷል
ሲዳማ ቡና ካጋጠመው የውጤት ቀውስ ጋር ተያይዞ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት የክለቡ ቦርድ የተለያዩ ለውጦችን ለማድረግ ስብሰባ…
ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ለ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ አይደረጉም
በከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች እንደሚደረጉ በመርሃግብሩ ላይ አስቀድሞ የተገለፀ ቢሆንም ሁለቱ ጨዋታዎች ግን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ የዙሩ የመጨረሻ ጨዋታውን በድል አጠናቋል
የመዝጊያ ፕሮግራም በተደረገበት የመጨረሻው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ 3 ለ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ በ100% ድል የመጀመርያውን ዙር አጠናቀቀ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ዘጠነኛ ሳምንት ንግድ ባንክ አዲስ አበባ ከተማን 5 ለ 1…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አጀማመሩ ያላማረው አርባምንጭ በድል አንደኛውን ዙር አጠናቋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የዘጠነኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን አርባምንጭ ከተማ እና አቃቂ ቃሊቲን ያገናኘው…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ በድል ዙሩን ቋጭቷል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የዘጠነኛ ሳምንት መርሀ ግብር የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ 10:00 ላይ ተካሂዶ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሀዋሳን በመርታት ዙሩን አገባዷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ዘጠነኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ በሀዋሳ እና መከላከያ መካከል ተደርጎ መከላከያ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዕለተ ሰኞ ውሎ
ምድብ ሀ ረፋድ 04:00 ላይ የተደረገው የገላን ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻ ጨዋታ በገላን 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።…