ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት የአጥቂ ሥፍራ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል፡፡ ተዘራ አቡቴ የቀድሞው ክለቡን ለመቀላቀል የተስማማ ተጫዋች…

የስታዲየሞች ግምገማ ዛሬ ተጠናቀቀ

በተዋቀረ ሦስት ኮሚቴዎች አማካኝነት በየሀገሪቱ በተመረጡ ስታዲየሞች እና መሠረተ ልማቶች ዙሪያ ሲደረግ የነበረው ግምገማ ዛሬ ተጠናቋል፡፡…

የዝውውር መስኮቱ ከአስራ ስድስት ቀናት በኃላ ይከፈታል

የዝውውር መስኮቱ ቀደም ተብሎ ከመስከረም 2 ጀምሮ እንደሚከፈት ቢጠበቅም በአስራ ሦስት ተጨማሪ ቀናት ተራዝሞ በይፋ ከመስከረም…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ

አሰልጣኝ ደረጀ በላይ የሀላባ ከተማ አዲሱ አሰልጣኝ በመሆን በዛሬው ዕለት መሾማቸውን የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አንዋር ስርጋፋ…

አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

ከአዳዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመስማማት ላይ የተጠመዱት አዳማ ከተማዎች ሁለት የቀኝ መስመር ተጫዋቾችን በአንድ ዓመት…

ሀዋሳ ከተማ ለሴት ቡድኑ አዳዲስ አሰልጣኞችን ቀጥሯል

የሀዋሳ ከተማ የሴቶች እግር ኳስ ክለብ ዛሬ በይፋ አዳዲስ አሰልጣኞችን መሾሙን ክለቡ አስታውቋል፡፡ ክለቡን ከምስረታው ጀምሮ…

ዜና እረፍት | ወጣቱ ተከላካይ በድንገት ሕይወቱ አለፈ

በነቀምት ከተማ የተከላካይ ስፍራ እየተጫወተ የነበረው ቹቹ ሻውል ትናንት በድንገት ሕይወቱ አልፏል፡፡ ሀዋሳ በተለምዶ ውቅሮ እየተባለ…

የስታዲየሞች ግምገማ መከናወኑን ቀጥሏል

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በተዋቀሩ ኮሚቴዎች እያደረገ ያለው የሜዳዎች እና መሠረተ ልማቶች ግምገማ ቀጥሏል። የኢትዮጵያ እግር…

ከወራት በኋላ የካፍ ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

የካፍ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዓ ከሦስት ዓመታት በኃላ በድጋሚ በአዲስ አበባ ይደረጋል፡፡ ከትናንት በስቲያ የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን…

አማኑኤል ዮሐንስ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለመመለስ ተስማማ

ከሳምንታት በፊት ለፋሲል ከነማ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው አማኑኤል ዮሐንስ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለመመለስ ተስማምቷል። ከኢትዮጵያ ቡና…