የፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ነገ ይሰበሰባል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ነገ ስብሰባ ሲያደርጉ ለየት ያለ ውሳኔም እንደሚኖርም ይጠበቃል፡፡…

ቻን 2020 | ዋልያዎቹን በማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ በአምበልነት የሚመራው ተጫዋች ታውቋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቻን የማጣርያ ውድድር ዝግጅቱን ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ በማከናወን ላይ ይገኛል። አስቻለው ታመነን የቡድኑ…

ሪፖርት| ፋሲል ከነማ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል

የ2011 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ረፋድ ቢሾፍቱ ላይ ተከናውኖ ፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ…

የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኞች በአዳማ የሚገኝ የታዳጊዎች ማዕከል ጎብኝተዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ከረዳቶቻቸው ጋር በመሆን በርካታ ታዳጊዎች ያቀፈው አዳማ እግር ኳስ ፕሮጀክት…

ቻን 2020 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዳማ ልምምዱን ቀጥሏል

በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2020 ቻን የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከጅቡቲ ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዳማ ዝግጅቱን…

ኢትዮጵያ ቡና ራሱን ከኢትዮጵያ ዋንጫ አገለለ

ሐሙስ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የነበረው ኢትዮጵያ ቡና ራሱን ከውድድሩ…

ኤፍሬም ዘካሪያስ በትውልድ ከተማው ለሚገኝ ፕሮጀክት ድጋፍ አድርጓል

የአዳማ ከተማው አማካይ ኤፍሬም ዘካሪያስ በትውልድ ከተማው መተሐራ (መርቲ) ፋብሪካ ለሚገኝ ታርጌት ለተሰኝ የእግር ኳስ ፕሮጀክት…

ድሬዳዋ ከተማ የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት

ድሬዳዋ ከተማ ሶስት ተጫዋቾችን በማሰናበቱ ፌድሬሽኑ ያለ አግባብ ነው ውሳኔው በሚል ከሁለት ጊዜ በላይ ደመወዛቸው እንዲከፍል…

የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዕሁድ ይጀምራል

በስድስት ምድቦች ተከፍሎ በኅዳር ወር መጀመሪያ በ58 ክለቦች መካከል ሲደረግ የቆየው የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ከፊታችን…

ቻን 2020| ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 25 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

ኢትዮጵያ አስተናጋጅነቷን ያጣችበት የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) በ2020 መጀመርያ ካሜሩን ላይ ይስተናገዳል፡፡ ለዚሁ ውድድር የቅድመ ማጣሪያ…