በ14 ክለቦች መካከል እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2ኛ ዲቪዝዮን የሁለት ሳምንታት መርሐ ግብር እየቀረው…
ቴዎድሮስ ታከለ
ጋና 2018 | ሉሲዎቹ ዛሬ ምሽት አልጄርያን ይገጥማሉ
በጋና አስተናጋጅነት በ2018 መጨረሻ የሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻ የማጣርያ ዙር የሚቀረው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛው ሳምንት የደርቢነት ስሜት ከሚንፀባረቅባቸው ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ…
ሚኪያስ ግርማ ለሙከራ ወደ ታይላንድ ያመራል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን የተገኘው እና በአሁኑ ሰአት ለባህርዳር ከተማ በመስመር አማካይነት በመጫወት ላይ የሚገኘው ሚኪያስ…
ስፖርታዊ ጨዋነት ላይ ትኩረቱን ያደረገው የሁለት ቀናት ውይይት ተጠናቋል
በሀገራችን ስታድየሞች ላይ እየታዩ ባሉ ችግሮች ላይ ትኩረት ያደረገ በስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ችግሮች እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች…
ሲዳማ ቡና ያሰናበታቸው ሁለት የውጪ ተጨዋቾቹን እንዲመልስ ተወስኖበታል
ሲዳማ ቡና የዛሬ ወር በዘንድሮው የውድድር አመት ያስመጣቸውን አሽያ ኬኔዲ እና ማማዱ ኮናቴን እንዳሰናበተ የሚታወስ ነው።…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከወራጅ ቀጠናው ያራቀውን ድል አዳማ ከተማ ላይ አስመዘግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ይርጋለም ላይ አዳማ ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና በአዲስ ግደይ ብቸኛ የፍፁም…
ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ለምድብ አሸናፊነት ተቃርበዋል
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ትላንት በተካሄዱ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቀጥሏል። በምድብ ሀ መሪዎቹ አቻ…
ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ እና አፍሮ ፅዮን መሪነታቸውን ያጠናከሩበት ድል አስመዝግበዋል
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ተደርገው የየምድቦቹ መሪዎች ሀዋሳ…
ወንድወሰን ገረመው ወላይታ ድቻን ይቅርታ ሲጠይቅ ክለቡም ይቅርታውን ተቀብሎታል
የወላይታ ድቻው ግብ ጠባቂ ወንድወን ገረመው በልምምድ ወቅት ከተጫዋቾች ጋር በተፈጠረ ያለ መግባባት በክለቡ የአንድ አመት…