ሪፖርት | ዐፄዎቹ ራሳቸውን ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ ከትተዋል

ዘላለም አባተ በዘንድሮው ውድድር ምርጡን ጎል ባስቆጠረበት ጨዋታ የጦና ንቦቹ ዐፄዎቹን 3ለ0 ሲያሸንፉ ዐፄዎቹ በወራጅ ቀጠናው…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ በሊጉ ለመቆየት ተስፋን የምትሰጥ ሦስት ነጥብን አሳክተዋል

ምዓም አናብስቶቹ በዓመቱ ዘጠነኛ ድላቸው ሲዳማ ቡናን በቤንጃሚን ኮቴ የግንባር ጎል 1ለ0 በመርታት በሊጉ ለመክረም ተስፋቸውን…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ቻምፒዮን የሚሆንበትን ቀን አራዝሟል

እጅግ ተጠባቂ በነበረው ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኖች ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር 0ለ0 በመለያየታቸው ዋንጫ የሚያነሱበትን ዕድል ሳይጠቀሙ ቀርተው…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ የዋንጫ ተስፋቸው እየተመናመነ ይገኛል

ኢትዮጵያ ቡና ከ540 ደቂቃዎች በኃላ ግብ ባስተናገዱበት ጨዋታ ባስተናገዱት ሽንፈት የዋንጫ ተስፋቸውን አጣብቂኝ ውስጥ ከተዋል። አርባምንጭ…

ሪፖርት | ሐይቆቹ ማንሰራራታቸውን ቀጥለዋል

ሀዋሳ ከተማ መቻልን 3ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በሊጉ ላለመውረድ ከሚደረገው ፉክክር በይበልጥ ያራቃቸውን ወሳኝ ሦስት ነጥብን…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ ወሳኝ ነጥብ ጥለዋል

ኢትዮጵያ ቡና ከሊጉ ከወረደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ ያለ ጎል ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ከመሪው መድን…

ኢትዮጵያ ቡና ለአወዳዳሪው አካል ቅሬታውን አስገብቷል

ኢትዮጵያ ቡና የትላንትናው የኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ይጣራልኝ ሲል ጥያቄውን በደብዳቤ አስገብቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ሦስት ነጥብን ከሦስት ጎል ጋር ከሲዳማ ቡና ላይ አሳክቷል

ኢትዮጵያ መድኖች 3ለ0 በሆነ ውጤት ሲዳማ ቡናን በመርታት ተከታያቸው ኢትዮጵያ ቡና ነገ ጨዋታውን ከማድረጉ በፊት ያላቸውን…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ የድል ረሀባቸውን አስታግሰዋል

ሁለቱን ላለመውረድ ትንቅንቅ እያደረጉ የሚገኙ ክለቦችን ባገናኘው መርሃግብር መቐለ 70 እንደርታ 2ለ1 በማሸነፍ የዓመቱ ስምንተኛ ድላቸውን…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት በሚደረገው ከባድ ትንቅንቅ ውስጥ አለሁ ብሏል

አዳማ ከተማ በሁለተኛው አጋማሽ ውጤታማ ባደረጉት ቅያሪዎች ታግዞ በነቢል ኑሪ ሁለት ጎሎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2ለ0…