ኢትዮጵያ መድን ከመመራት ተነስቶ በአብዱልከሪም መሐመድ ሁለት ግቦች መቻልን 2ለ1 መርታት ችሏል። ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር መቻል…
ቶማስ ቦጋለ

ሪፖርት | ሸምሰዲን መሐመድ ዐፄዎቹን ከሽንፈት ታድጓል
ብርቱ ፉክክር የተደረገበት የፋሲል ከነማ እና የሀምበርቾ ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና…

ሪፖርት | ንግድ ባንክ ለአምስተኛ ጊዜ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመመራት ተነስቶ ሀዋሳ ከተማን 2ለ1 በመርታት መሪነቱን አጠናክሯል። በ21ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል
በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ያለ ግብ ተለያይተዋል። በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሲዳማ ቡና…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክቷል
ብርቱካናማዎቹ ከመመራት ተነስተው በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች ፋሲል ከነማን 2ለ1 አሸንፈዋል። በምሽቱ መርሐግብር ፋሲል ከነማ እና…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻ ደቂቃ ድራማ ታጅቦ ሀዋሳን ድል አድርጓል
ጥሩ ፉክክር በተደረገበት የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በመጨረሻ ደቂቃ ድራማዊ ጎሎች ታግዞ ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን 3-2…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ ከ11 ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቀዋል
አንድ ብቻ ዒላማውን የጠበቀ ሙከራ በተደረገበት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በተመስገን በጅሮንድ ግብ ወላይታ ድቻን 1-0 ረቷል።…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሲዳማ ቡናዎች ገዛኸኝ ደሳለኝ በራሱ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሻሸመኔ ከተማን 1ለ0 ረተዋል።…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ድል ተመልሷል
ነብሮቹ በተመስገን ብርሃኑ እና በዳዋ ሆቴሳ ግቦች ሀምበርቾን 2ለ0 ረተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ሀምበርቾ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከ7 ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል
አዳማ ከተማ በሙሴ ኪሮስ እና ቢኒያም ዐይተን ድንቅ ግቦች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 መርታት ችሏል። በዕለቱ ቀዳሚ…