ሪፖርት | ወላይታ ድቻ አሸናፊነቱን አስቀጥሏል

በአስረኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ጅማ አባጅፋርን 3-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ጅማ አባ ጅፋር…

ጅማ አባ ጅፋር ከ ወላይታድ ድቻ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ከደቂቃዎች በኃላ የሚጀምረው ጨዋታ አሰላለፍ እና ሌሎች ጉዳዮችን እነሆ። ጨዋታው አሸናፊነትን ከማስቀጠል አንፃር ያለውን ፋይዳ አንስተው…

የአሳልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-3 አዳማ ከተማ

ከጨዋታው መጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል – አዳማ ከተማ…

ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ረፋድ ላይ የሚካሄደው የአዳማ እና የሀዋሳ ጨዋታ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል። ብዙ የተለየ ዝግጅት ባያደርጉም እንደእስካሁኑ በ…

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ወላይታ ድቻ

የሳምንቱን የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችንን እነሆ። ጅማ አባ ጅፋር የመጀመሪያ ድሉን ለማሳካት የሚያደርገውን ጥረት ወላይታ ድቻ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

የ10ኛውን ሳምንት የመጨረሻ ቀን ቀዳሚ ጨዋታ የተመለከቱ ሀሳቦችን በዳሰሳችን ተመልክተናል። ሀዋሳ ከተማ በሽንፈት ከጀመረው የውድድር ዓመት…

ሪፖርት | ሰበታ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

የዕለቱ ሁለተኛ የነበረው የሰበታ ከተማ እና የሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል። ሰበታ ከተማ በሲዳማ ከተሸነፈበት ጨዋታ…

ሰበታ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

በከሰዓት በኋላው ጨዋታ ቡድኖቹ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ ታውቋል። የቡድኑ ዋና ተከላካይ አማካይ ተስፋዬ አለባቸውን አለመኖር ከሀዋሳው…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

04፡00 ሲል በሚጀምረው ጨዋታ ቡድኖቹ የጠቀሙትን አሰላለፍ እና አስተያየቶችን ልናደርሳችሁ ወደናል። በትክክለኛው ሰዓት ላይ ትክክለኛዎቹን ክፍተቶች…

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የጨዋታ ሳምንቱ ሁለተኛ ቀን የከሰዓት ግጥሚያ ላይ የሚያተኩረውን ዳሰሳችን እንዲህ አሰናድተነዋል። ከድል ጋር ከተፋታ ስድስት የጨዋታ…