ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

ባህር ዳር እና ሀዋሳን በሚያገናኘው ጨዋታ ላይ ያተኮረው ዳሰሳችንን እንዲህ አሰናድተናዋል። ከሰባተኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሳቢ ፉክክርን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0 0 ሰበታ ከተማ

ያለግብ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የድቻ እና የሰበታ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ይህንን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ አብርሀም…

ወላይታ ድቻ ከ ሰበታ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ከደቂቃዎች በኃላ የሚጀምረው የድቻ እና የሰበታ ጨዋታ የመጀመሪያ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል። ወላይታ ድቻ አዲስ አበባ ላይ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 2-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ረፋድ ላይ የተከናወነው የሰባተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከተጋጣሚ አሰልጣኞች ተከታዮቹም አስተያየቶች ተቀብሏል።…

ጅማ አባ ጅፋር ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የሰባተኛው ሳምንት የመጀመሪያ መርሐ-ግብር የሆነው የጅማ አባ ጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አሰላለፍ ታውቋል። የአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው…

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ሰበታ ከታማ

የሰባተኛ ሳምንቱን ሁለተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እነሆ። አዲስ አበባ ላይ አራት ተከታታይ ሽንፈቶች የገጠሙት ወላይታ ድቻ…

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በጅማ የሚጀምርበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። የአዲስ አበባ ቆይታውን ያለምንም ድል ያጠናቀቀው ጅማ አባ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአዲስ አበባ የመጨረሻው ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን…

የሰዒድ ሀሰን ወቅታዊ ሁኔታ…

በረፋዱ ጨዋታ ከባድ ጉዳት አስተናግዶ ወደ ሆስፒታል ያመራው ሰዒድ ሀሰን ያለበትን ሁኔታ አጣርተናል። በስድስተኛው ሳምንት የሊጉ…

ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የስድስተኛው ሳምንት የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነው የወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አሰላለፍ ታውቋል። አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ቡድናቸው ደካማ…