በ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ወልዋሎ ዓ.ዩ እና ስሑል ሽረ 1-1 ተለያይተዋል። ወልዋሎ ዓ.ዩ ከኢትዮጵያ መድን ነጥብ…
ስሑል ሽረ
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ
በሰንጠረዡ ግርጌ ተከታትለው የተቀመጡት ቡድኖችን የሚያፋልመው ጨዋታ የ25ኛው ሳምንት መክፈቻ መርሐ-ግብር ነው። ከቀናት በፊት ከአሰልጣኝ ፀጋዬ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ስሑል ሽረን አሸንፏል
ሲዳማ ቡናዎች ከ አምስት ተከታታይ ጨዋታ በኋላ ስሑል ሽረን 1-0 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል። በኢዮብ ሰንደቁ…
ሪፖርት | የዳዊት ዮሐንስ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ለንግድ ባንክ ጣፋጭ ድል አስገኝቷል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተካሄደው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው እና በደጋፊው ፊት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-1 ተሸንፏል።…
ሪፖርት | የባህር ዳር ከተማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ ያለ ጎል ተፈፅሟል
የ23ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ ባህር ዳር ከተማን ከስሑል ሽረ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ባህር ዳር ከተማ ከሊጉ መሪ ላለመራቅ ስሑል ሽረ ደግሞ የነጥብ ልዩነቱን ለማጥበብ የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ቀዳሚ…
ስሑል ሽረዎች የአምስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቅቀዋል
ስሑል ሽረዎች ዕግዳቸው ተነስቶ አምስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ ከአንድ ተጫዋች ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። በሁለት ተጫዋቾች ውዝፍ ደሞዝ…
የተከላካዩ አሁናዊ ሁኔታ
የነጻነት ገብረመድኅን ጉዳይ መቋጫ ለማግኘት ተቃርቧል። በውድድር ዓመቱ አጋማሽ የዝውውር መስኮት አነጋጋሪ ከነበሩ የዝውውር ሂደቶች አንዱ…
የታገዱ ክለቦች እነማን ናቸው?
አምስት ክለቦች ዝውውር እንዳይፈጽሙ ታግደዋል። አምስት ክለቦች በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዝውውር እንዳይፈጽሙ ዕግድ ተጥሎባቸዋል። በ2016 የውድድር…
ስሑል ሽረ ከአምበሉ ጋር ተለያይቷል
ነጻነት ገብረመድኅን ከስሑል ሽረ ጋር መለያየቱ እርግጥ ሆኗል። ባለፈው ክረምት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ለቆ ስሑል ሽረን በመቀላቀል…

