ከፍተኛ ሊግ | ወልድያ ቡድኑን በማደራጀቱ ቀጥሏል

በቅርቡ ካሊድ መሐመድን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ወልድያ የ11 አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል፡፡ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በነበረው…

ከፍተኛ ሊግ | ወልዲያ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

በፀጥታ ችግር ምክንያት በተጠናቀቀው ዓመት በከፍተኛ ሊጉ መሳተፍ ያልቻለው ወልዲያ ከተማ በይፋ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ…

ከፍተኛ ሊግ | አንጋፋው አጥቂ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

አንዱዓለም ንጉሴ ወደ ቀድሞ ክለቡ ወልዲያ አምርቷል፡፡ ከሙገር ሲሚንቶ የተገኘውና ለረጅም ዓመታት እየተጫወቱ ከሚገኙ ተጫዋቾች አንዱ…

የካፍ ልዑካን ቡድን የወልዲያ ስታዲየምን ጎበኘ

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የልዑካን ቡድን አባላት በወልዲያ ከተማ በመገኘት የመሐመድ ሁሴን ዓሊ አል አሙዲ…

ተስፋዬ አለባቸው ወደ ሜዳ ስለመመለስ ያልማል

ለወራት ከሜዳ የራቀው ተስፋዬ አለባቸው ስላለበት ወቅታዊ ሁኔታ እና ቀጣይ እቅዱ ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግሯል። በ2003 ሰበታ…

ከፍተኛ ሊግ | የአራተኛ ሳምንት ምድብ ሀ ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ተከናውነው ወልዲያ እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ሲጥሉ ለገጣፎ በአሸናፊነቱ ገፍቶበታል።…

ከፍተኛ ሊግ | የሦስተኛ ሳምንት ምድብ ሀ ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ተከናውነው ወልዲያ ከሁለት ተከታታይ ድል በኋላ ነጥብ ሲጥል ኤሌክትሪክ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አንደኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ እሁድ ኅዳር 23 ቀን 2011 FT ኤሌክትሪክ 1::0 አክሱም ከተማ 67 ‘ታፈሰ ተስፋዬ –…

Continue Reading

አቶ ኢሳይያስ ጂራ የትግራይ እና አማራ ክለቦች የእርስ በእርስ ጨዋታዎቻቸውን በየሜዳቸው እንደሚያደርጉ ተማምነዋል

– በሁለቱ ክልል በሚገኝ ሜዳ የእርስ በእርስ ጨዋታ ከተደረገ 375 ቀናት ተቆጥሯል። በኢትዮጵያ የውስጥ ውድድሮች ባለፉት…

ወልዲያ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወረደውና በቀጣዩ የውድድር ዘመን በከፍተኛ ሊግ የሚሳተፈው ወልዲያ ስፖርት ክለብ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን…