የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከቀናት በፊት በ2020 የቻን ማጣርያ በሩዋንዳ በድምር ውጤት ተሸነፎ ከውድድር መውጣቱ ሲታወስ ኢትዮጵያም…
የተለያዩ
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ከ20 ቀናት በኋላ በታንዛኒያ አስተናጋጅነት ሲከናወን የምድብ ድልድሉ ይፋ ተደርጓል። ከኅዳር 4-13 ድረስ…
የጅማ አባጅፋር እግድ በገደብ መነሳቱ በተጫዋቾቹ አቤቱታ አስነሳ
ለተጫዋቾች ለወራት ደሞዝ አለመክፈሉን ተከትሎ በፌዴሬሽኑ እግድ ተጥሎበት የቆየው ጅማ አባጅፋር እግዱ በገደብ መነሳቱ ቅሬታ አስነስቷል።…
ደደቢት ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
በከፍተኛ ሊጉ በርካታ ዝውውሮች ካደረጉት ክለቦች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት ደደቢቶች የቀድሞ ተጫዋቻቸው ዮሐንስ ፀጋይ እና ተከላካዩ…
ሰበታ ከተማ ሦስት የውጪ ዜጎች አስፈረመ
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመሩ በርካታ ተጫዋቾችን እያዘዋወሩ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች አንድ ዩጋንዳዊ እና ሁለት ቡርኪናፋሷዊ ተጫዋቾችን…
ጅማ አባጅፋር ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ጋናዊው ግዙፍ አጥቂ ያኩቡ መሀመድ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል የጅማ አባጅፋር ተጫዋች ሆኗል፡፡ በአራት የተለያዩ ሀገራት…
ጅማ አባጅፋር ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ
ወንድማገኝ ማርቆስ ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሏል፡፡ ባለፈው ውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊግ ለጅማ አባ ቡና በመጫወት ያሳለፈው ተጫዋቹ…
ጅማ አባጅፋር ሁለት ጋናዊ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ጅማ አባጅፋሮች ግብ ጠባቂው መሀመድ ሙንታሪ እና ተከላካዩ አሌክስ አሙዙን አስፈርመዋል፡፡ ግብ ጠባቂ መሐመድ ሙንታሪ ከዚህ…
የ2020 ቻን ተሳታፊዎች ተለይተው ታውቀዋል
በቀጣይ ዓመት በካሜሩን የሚዘጋጀው የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ተሳታፊዎች ዛሬ ሙሉ ለሙሉ ሲታወቁ በርካታ ትላላቅ ሃገራት…
ሰበታ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሲሾም የግብ ጠባቂ አሰልጣኙን ውል አራዝሟል
ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር በፋሲል ከነማ ሲሰራ የነበረው ይታገሱ እንዳለ የሰበታ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ ሲሾም…

