ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚገቡ ስድስት ቡድኖች ተለይተው የሚታወቁበት የማጠቃለያ ውድድር በባቱ ከተማ (ዝዋይ) ከተማ እየተካሄደ መሆኑ…
የተለያዩ
በዳኞቻችን ዓለምአቀፍ ውድድሮች ቆይታ ዙርያ መግለጫ ተሰጠ
በፈረንሳይ አስተናጋጅነት በተከናወነው የ2019 የሴቶች የዓለም ዋንጫ ላይ በዋና ዳኝነት የተሳተፈችው ሊዲያ ታፈሰ እንዲሁም ዓርብ በተጠናቀቀው…
ኬሲሲኤ የሴካፋ ካጋሜ ካፕ አሸናፊ ሆኗል
ላለፉት ሦስት ሳምንታት በሩዋንዳ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የሴካፋ ካጋሜ ዋንጫ በኬሲሲኤ አሸናፊነት ተጠናቀቀ የዞኑ ትላልቅ ቡድኖች…
መቐለ 70 እንደርታ የቻምፒየንስ ሊግ የሜዳ ጨዋታውን የት ያደርግ ይሆን?
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ በ2019/20 የቻምፒንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ ከኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ…
የ2011 የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ዛሬ ተጀመረ
ወደ አንደኛ ሊግ የሚገቡ ስምንት ቡድኖችን ለመለየት በ36 ክለቦች መካከል የሚካሄደው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬ በአዳማ…
መቐለ እና ፋሲል የአፍሪካ ውድድር ቅድመ ማጣርያ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል
የ2019/20 የካፍ የክለብ ውድድሮች ድልድል ዛሬ ይፋ ሲሆን የኢትዮጵያዎቹ መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ የቅድመ…
ቻን 2020 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዳማ ልምምዱን ቀጥሏል
በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2020 ቻን የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከጅቡቲ ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዳማ ዝግጅቱን…
የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
ወደ አንደኛ ሊግ የሚያድጉ ስምንት ቡድኖችን ለመለየት በአዳማ ከተማ ከሐምሌ 14-ነሐሴ 4 ድረስ በ36 ቡድኖች መካከል…
የአፍሪካ ዋንጫ ነገ ፍፃሜውን ያገኛል
ላለፈው አንድ ወር በፈርዖኖች ሃገር ግብፅ ሲካሄድ የቆየው 32ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ነገ ሴኔጋል እና አልጀርያ በሚያደርጉት…
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ተጋጣሚዎቿን አውቃለች
በ2021 በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚከናወነው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል። የዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫን እያስተናገደች…