አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታን አድርገዋል።…
አዳማ ከተማ

ሪፖርት | ነቢል ኑሪ አዳማን ባለድል አድርጓል
በምሽቱ መርሃግብር ነቢል ኑሪ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች አዳማ ሀዋሳን ረቷል። አዳማ ከተማዎች በመጨረሻ ጨዋታቸው…

መረጃዎች | 18ኛ የጨዋታ ቀን
የአምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ፋሲል ከነማ
ፋሲል ከነማ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋራበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

ሪፖርት | በረከት ግዛው ዐፄዎቹን ታድጓል
በአስር ተጫዋቾች ረዘም ያሉ ደቂቃዎች ለመጫወት የተገደዱት አዳማ ከተማዎች በእጃቸው ገብቶ የነበረውን ሙሉ ሦስት ነጥብ በመጨረሻም…

መረጃዎች| 15ኛ የጨዋታ ቀን
የአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በነገው ዕለትም ይቀጥላሉ፤ ሁለቱን መርሀ-ግብሮች አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል።…

አዳማ ከተማዎች የመሀል ተከላካይ አስፈረሙ
ላለፉት ዓመታት በንግድ ባንክ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አዳማ ከተማ አቅንቷል። በአሰልጣኝ አብዲ ቡሊ የሚመሩት እና…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ የሊጉን የመጀመሪያ ድል አሳክቷል
በምሽቱ ጨዋታ ስንታየሁ መንግስቱ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ አዳማ ከተማ ባህርዳር ከተማን 1ለ0 አሸንፏል። የጣናው ሞገድ በወልዋሎ…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ ወደ ሊጉ ከሦስት ጎል እና ሦስት ነጥብ ጋር መመለሱን አብሥሯል
አምስት ግቦችን በተመለከትንበት ጨዋታ ከአራት ዓመት በኋላ ወደ ሊጉ የተመለሰው ስሑል ሽረ አዳማ ከተማን 3ለ2 በመርታት…

አዳማ ከተማ ሦስቱን አምበሎች አሳውቋል
የአሰልጣኝ አብዲ ቡሊው አዳማ ከተማ የአምበሎቹን ዝርዝር ለሶከር ኢትዮጵያ ይፋ አድርጓል። በባቱ ከተማ አዳዲስ እና ነባር…