ወላይታ ድቻ አሰልጣኝ ለመቅጠር የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል

ከአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በኋላ በአሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ መረጋጋት ያልቻለው ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር የቅጥር ማስታወቂያ…

አዳማ ከተማዎች አሸናፊ በቀለን ለመቅጠር ወስነዋል

አዳማ ከተማዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸው አሸናፊ በቀለን በድጋሚ ለመቅጠር ወስነዋል። የአሰልጣኙ ምላሽም ይጠበቃል። ለቀጣይ ውድድር ዓመት አሰልጣኝ…

ወላይታ ድቻ ሦስተኛ የውድድር ዘመኑ ፎርፌ አግኝቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ከ4:00 ጀምሮ መደረግ ሲጀምሩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጨዋታ ባለመቅረቡ ወላይታ ድቻ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ከወላይታ ድቻ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

የ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ባህር ዳር ላይ ባህር ዳር ከተማ በሜዳው…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ |  የ28ኛ ሳምንት የቅዳሜ ጨዋታዎች

ዛሬ በሚደረጉ የሊጉ አራት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከ ኢትዮጵያ ቡና ጅማ…

Continue Reading

ወላይታ ድቻ በፎርፌ 3 ነጥብ አግኝቷል

በ27ኛው ሳምንት ከተያዙት የኢትዮጽያ ፕሪምየር ሊግ መርሃግብሮች ውስጥ ሶዶ ላይ ሊካሄድ የነበረው የወላይታ ድቻ እና ጅማ…

​ወላይታ ድቻ ከጅማ የፎርፌ ውጤት ለማግኘት ተቃርቧል

የነገ ተጋጣሚው ጅማ አባ ጅፋር ወደ ሶዶ ባለማምራቱ ወላይታ ድቻ ዳግመኛ በፎርፌ ውጤት የማግኘቱ ነገር የማይቀር…

ኢትዮጵያ ዋንጫ | ድቻ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፍ ጅማዎች ወደ ልምምድ አልተመለሱም

በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ወላይታ ድቻ ወደ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል፡፡ ተጋጣሚ የነበረው ጅማ አባ…

ፌዴሬሽኑ ወላይታ ድቻን ይቅርታ ጠየቀ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከፋሲል ከነማ በደረሰው የተጫዋች ተገቢነት ክስ መሰረት ወላይታ ድቻ ላይ ትላንት ቅጣት መጣሉ…

ጅማ አባጅፋሮች ከኢትዮጵያ ዋንጫ ራሳቸውን ሊያገሉ ይችላሉ

በኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ በመጪው ረቡዕ ከወላይታ ድቻ ጋር በሶዶ ስቴድየም እንደሚጫወቱ መርሀ ግብር መውጣቱ የሚታወቅ…