በሁለተኛው አጋማሽ ጠንካራ ፉክክርን ያስመለከተን የወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ በርካታ ክስተቶችን ታጅቦ በሁለት አቻ…
ኢትዮጵያ መድን

አለን ካይዋ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ አምርቷል
በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ውድድር በሻሸመኔ ከተማ ያሳለፈው ዩጋንዳዊ አጥቂ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ መዘዋውሩ ታውቋል። በክረምቱ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
ዐፄዎቹ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን 2ለ0 መርታት ችለዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን ከፋሲል…

አቡበከር ሳኒ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ባለፉት ዓመታት በወልቂጤ ከተማ ቆይታ የነበረው የመስመር አጥቂ አሁን ላይ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ማምራቱ ተረጋግጧል።…

መረጃዎች| 68ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ ሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ይቀጥላሉ ፤ በሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን…

መድን ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ መድኖች አማካይ እና የግብ ዘብ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን…

ሪፖርት | ባህር ዳር እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል
በሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን 0-0 ተለያይተዋል። የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ…

ኢትዮጵያ መድን ሁለተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
በከፍተኛ ሊጉ ክለብ ጅማ አባጅፋር የስድስት ወራት ቆይታ የነበረው አማካይ አዲሱ የኢትዮጵያ መድን ፈራሚ ሆኗል። የኢትዮጵያ…