የ2017 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የሚደረጉባቸው ሁለት ከተሞች ይፋ ሆነዋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚደረገው…
01 ውድድሮች
ከፍተኛ ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚካፈለው የመዲናይቱ ተወካይ የአዲስ አሰልጣኝ ሹመትን ፈፅሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሁለት አጋጣሚዎች…
ከፍተኛ ሊግ | ጋሞ ጨንቻ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ማቲያስ ለማ የሚመሩት ጋሞ ጨንቻዎች አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የሰባት ነባሮችንም ውል አድሰዋል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
ወልቂጤ ከተማ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈጻሚ ልኳል
ያቀረቡት የይግባኝ አቤቱታ ውድቅ የተደረገባቸው ሠራተኞቹ ቅሬታቸውን ለፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ልከዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ…
ሪፖርት | ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን ረታለች
ቀይ ቀበሮዎቹ ሁለተኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ ሽንፈት ካስተናገደው ስብስብ ሰለሞን ገመቹ፣ ዳግም…
የወልቂጤ ከተማ ይግባኝ አቤቱታ ውድቅ ሆኗል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሜቴ ወልቂጤ ከተማ ባስገባው የይግባኝ አቤቱታ ዙሪያ ውሳኔ አሳልፏል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…
አዳማ ከተማዎች የመሀል ተከላካይ አስፈረሙ
ላለፉት ዓመታት በንግድ ባንክ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አዳማ ከተማ አቅንቷል። በአሰልጣኝ አብዲ ቡሊ የሚመሩት እና…
ወልዋሎዎች ተጨማሪ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ ሊጉ ንብ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው የፊት መስመር ተሰላፊ ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል። በፕሪምየር ሊጉ…
ስሑል ሽረዎች አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፈው የውድድር ዘመን በአዳማ ከተማ ቆይታ የነበረው አማካዩ ወደ ስሁል ሽረ አምርቷል። በፕሪምየር ሊጉ መልካም አጀማመር…
ስሑል ሽረዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል
በሊጉ መልካም አጀማመርን እያደረጉ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች የመስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ…

