የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኒጀር አቻውን በአዲስ አበባ ስታዲየም አስተናግዶ በድንቅ የጨዋታ እንቅስቃሴ ሦስት ነጥብ እና ሦስት…
01 ውድድሮች
የዲኤስቲቪ ባለሙያዎች ከክለቦች ጋር ውይይት እያደረጉ ሲሆን አዳዲስ መመሪያዎችም ቀርበዋል
የዲኤስቲቪ ባለሙያዎች ከሊግ ኩባንያው ጋር በጋራ በመሆን በብሮድካስት ደንብ አተገባበር ዙሪያ የክለብ የበላይ አመራሮችን እያወያየ ይገኛል፡፡…
የኢትዮጵያ የሊግ ውድድሮች በሙሉ አቅማቸው በተባሉበት ቀን ይጀምሩ ይሆን?
ሊጀመሩ የሳምንታት እድሜ የቀራቸው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግም ሆነ ሌሎች የውስጥ ውድድሮች በሙሉ አቅማቸው በተባሉበት ቀናት ይጀምሩ…
የፕሪምየር ሊጉ የዕጣ ማውጣት መርሐ-ግብር ዛሬ ተከናውኗል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የ2013 የሊጉን ጨዋታዎች መርሐ-ግብር በደማቅ ሥነ-ስርዓት ዛሬ ከሰዓት አውጥቷል። ይጀመራል ተብሎ…
ሊግ ኩባንያው አዲስ ውሳኔ አስተላልፏል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር አዲስ ውሳኔ ላይ መድረሱን ይፋ አድርጓል። አንድ ዓመት የሞላው የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ሊግ ኩባንያው ከክለቦች ጋር ስብሰባ ተቀምጧል
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይካሄዳል። ከዚህ መርሐግብር አስቀድሞ በአሁኑ ሰዓት የሊግ…
ዋልያዎቹ በኒጀር ሽንፈት አስተናግደዋል
የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከ12 ወራት በኋላ መደረግ ሲጀምር ወደ ኒያሜ ያመራችው ኢትዮጵያ 1-0 ተሸንፋለች። አዲሱ…
ነቀምቴ ከተማ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ተወዳዳሪው ነቀምቴ ከተማ ስድስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም አስራ አምስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል። አዲስ…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ላይ የሚገኘው ሀላባ ከተማ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን…
ለገጣፎ ለገዳዲ ሁለት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የበርካታ ነባሮችን ውል አድሷል
የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ተወዳዳሪ ለገጣፎ ለገዳዲ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም 13 ነባሮች ውላቸውን አድሰዋል። ሳዲቅ…