ባህር ዳር ከተማ ጉዞው የተስተጓጎለ ሌላው ቡድን ሆኗል

የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ለማከናወን ወደ መቐለ አምርተው የነበሩት የጣና ሞገዶቹ እስካሁን ባህር ደር…

የፕሪምየር ሊጉ ዕጣ ፋንታ ምክረ ሀሳብ ተጠየቀበት

የ18ኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጨዎታዎች መጋቢት 12 እና 13 እንዲደረግ አወዳዳሪው አካል ቢወሰንም በአንዳንድ ጨዋታዎች ላይ…

የከፍተኛ ሊግ መሪ ክለቦች 1ኛ ዙር ዳሰሳ – አርባምንጭ ከተማ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አንደኛ ዙርን አስመልክቶ የየምድቦቹን ቀዳሚ ቡድኖች ዳሰሳ ማስነበባችንን ቀጥለን በምድብ ሐ ቀዳሚ ሆኖ…

ፋሲል ከነማም እስካሁን ወደ ጎንደር አልተመለሰም

የፋሲል ከነማ የእግርኳስ ክለብ አባላት በተፈጠረው የአየር ችግር ምክንያት እስካሁን ወደ ጎንደር መመለስ አልቻሉም። ከድሬዳዋ ከተማ ጋር…

የከፍተኛ ሊግ 1ኛ ዙር የመሪ ክለቦች ዳሰሳ – ነቀምቴ ከተማ

የ2012 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያው ዙርን በመሪነት የጨረሱ ቡድኖችን መዳሰሳችንን ቀጥለን በምድብ ለ ቀዳሚ ሆኖ ያጠናቀቀው…

የከፍተኛ ሊግ መሪ ክለቦች 1ኛ ዙር ዳሰሳ – ለገጣፎ ለገዳዲ

የ2012 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያው ዙር ሙሉ ለሙሉ የዛሬ ሳምንት መጠናቀቁን ተከትሎ የመጀመሪያው ዙር በአንደኝነት የጨረሱትን…

Continue Reading

ወልዋሎዎች እስካሁን ወደ ዓዲግራት መመለስ አልቻሉም

ቢጫ ለባሾቹ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ባጋጠመው አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ወደ ከተማቸው ማምራት አልቻሉም። ከምስራቅ አፍሪካ…

የፕሪምየር ሊጉ 18ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ታወቀ

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ የአፍሪካ ውድድሮች በመሰረዛቸው ምክንያት በአዲስ የመርሐ ግብር…

የፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫)- አሰልጣኞች ትኩረት

በዓበይት ጉዳዮች ሦስተኛው ክፍል በዚህ ሳምንት ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና አስተያየቶችን ይቃኛል። 👉 የአሰልጣኝ…

ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ 11

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሐሙስ እና ዓርብ መከናከናቸው ይታወሳል። እጅግ የተቀዛቀዙ ጨዋታዎች በተስተናገዱበት…