ባለፈው ሳምንት የተጀመረው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ሲጠናቀቅ 7:00 ላይ በተደረገው የደረጃ ጨዋታ አዳማ ከተማ በመለያ…
01 ውድድሮች
ሁለት የፕሪምየር ሊግ ክለቦች በሜዳቸው የሚያደርጓቸውን ጨዋታዎች በተለዋጭ ሜዳ እንዲያከናውኑ ተወሰነ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ የሊጉ ተሳታፊ ክለቦችን ሜዳ ሲገመግም ቆይቶ የተወሰኑ ክለብ ሜዳዎች ብቁ ባለመሆናቸው…
አአ ከተማ ዋንጫ| ፈረሰኞቹ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል
የምድብ 1 ሶስተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ 10:30 ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህር ዳር ከተማን 3ለ1 በማሸነፍ የምድቡ…
አአ ከተማ ዋንጫ | መከላከያ በወልቂጤ ሽንፈት ቢያስተናግድም ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተሸጋግሯል
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ አንደኛ ሳምንቱን ሲያስቆጥር ከምድብ ሀ ሦስተኛ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የመከላከያ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ ሙሉ መርሐ ግብር
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት በትላንትናው ዕለት በአዳማ መካሄዱ ይታወሳል። በወጣው ዕጣ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በዲኤስ ቲቪ ለማስተላለፍ ቅድመ ዝግጅት መጀመሩ ተገለፀ
አዲስ የተቋቋመው የፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ በመሆን ከሱፐር ስፖርት ኃላፊዎች…
የ2012 ፕሪምየር ሊግ የመተዳደሪያ ደንብ ላይ ውይይት ተካሄደ
በአዲሱ ዐቢይ ኮሚቴ የሚመራው የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት እና የመተዳደሪያ ደንብ ውይይት ትላንት…
የፕሪምየር ሊጉ ዕጣ ድልድል ይፋ ሆኗል
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ በአዳማ ሲደረግ ክለቦችም ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል። የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
የኢትዮጵያ ዋንጫ ዘንድሮ አይደረግም
የ2012 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ውድድር ዘንድሮ እንዳይደረግ ክለቦች በድምፅ ብልጫ ወሰኑ፡፡ የዘንድሮው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ…
የከፍተኛ ሊግ ዕጣ የሚወጣበት ቀን ሽግሽግ ተደረገበት
የሁለተኛው የሊግ ዕርከን የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት በአራት ቀናት ተራዝሟል። የ2012 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዕጣ አወጣጥ ሥነስርዓት…