ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ከሜዳው ውጪ መከላከያን ረምርሟል

አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ጅማ አባ ጅፋርን ያስተናገደው መከላከያ 4ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። በሁለተኛው ዙር ጅማሮ…

የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች፣ የዝውውር ዜናዎች እና የጨዋታ መርሐ ግብር

የአንደኛ ዙር ግምገማ አይካሄድም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የሁለተኛው ዙር ነገ እንደሚጀመር ሲጠበቅ በውድድሩ አጋማሽ ላይ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ

ሌላኛው የደቡብ ፖሊስ እና ድሬዳዋ ከተማ የሳምንቱ ጨዋታ ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ነው። ሁለተኛውን ዙር በድል የጀመሩት…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ጅማ አባ ጅፋር

ከነገ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውስጥ መከላከያ እና አባ ጅፋር የሚገናኙበትን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። የአዲስ አበባ ስታድየም…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አዳማ ከተማ

የየ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ በአዲስአበባ ስታዲየም አዳማ ከተማን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ በጌታነህ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል

የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ሲጀምር አዲስ አበባ ላይ አዳማ ከተማን ያሰተናገደው ቅዱስ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ዓርብ መጋቢት 13 ቀን 2011 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አዳማ ከተማ 79’ጌታነህ ከበደ – ቅያሪዎች 46′…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 1-1 ማሊ

በአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ማጣርያ ማሊን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን 1-1 ከተለያየ በኋላ የሁለቱ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ

ከ17ኛው ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር መካከል ነገ በሚደረገው ብቸኛ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በፕሪምየር ሊጉ…

Continue Reading

ሪፖርት | የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን በሜዳው ነጥብ ተጋርቶ የማለፍ ዕድሉ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል

በቶኪዮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2020 የኦሎምፒክ ውድድር ተሳታፊ ለመሆን የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች…