ከ22ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መካከል አዳማ ላይ በአበበ ቢቂላ ስታድየም የተከናወነው የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና…
01 ውድድሮች
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመሪው መቐለ የነበራቸውን ልዩነት ያጠበቡበትን ድል ድሬዳዋ ላይ አስመዝግበዋል
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በዐፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ 2-0…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ በዱላ ሙላቱ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት መርሀግብር በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ በዱላ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-0 ሲዳማ ቡና
ከጅማ አባጅፋርና ከሲዳማ ቡና ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን እንደሚከተለው ሰጥተዋል። ” የአጨዋወት ስልታችንን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-3 ደቡብ ፖሊስ
የባህር ዳር ከተማ እና የደቡብ ፖሊስ ጨዋታ 3-3 ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ይህን ብለዋል። “የሰራናቸው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 መቐለ ሰባ እንደርታ
ዛሬ 11፡00 ላይ ተጠባቂ በነበረው የሊጉ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ መቐለ 70 እንደርታን 1-0 ካሸነፈ በኋላ የቡድኖቹ…
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ ጋር ነጥብ ተጋርቷል
የ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁሉም ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ባህር ዳር ላይ ደቡብ ፖሊስን ያስተናገደው ባህር…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ መቐለን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ
የሊጉን መሪዎች አዲስ አበባ ላይ ያስተነገዱት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በአስቻለው ታመነ የመጨረሻ ደቂቃ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል…
ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ወደ ላይ መውጣቱን ቀጥሏል
ከ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል ጅማ አባጅፋር ሲዳማ ቡናን ያስተናገደበት ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 1-0…
ጳውሎስ ጌታቸው ራሳቸውን ከባህር ዳር ከተማ አሰልጣኝነት አነሱ
ዛሬ ከተደረጉ የ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የባህር ዳር ከተማ እና የደቡብ…

